Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ነገ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ተገኝተው ማብራሪያ ይሰጣሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ነገ ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም  በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ማብራሪያ ይሰጣሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚነሱ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ 276 ቦታዎች ተለይተዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን 60 ሚሊየን በላይ ችግኖች ተዘጋጅተዋል አለ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ። በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ፈቃዱ ደሳለኝ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ለዘንድሮው…

ከተቹት ውድድር የተሰናበቱት ፔፕ ጋርዲዮላ …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የክለቦች ዓለም ዋንጫ ውድድር በተለያዩ አካላት በርካታ ትችት እየተሰነዘረበት ይገኛል፡፡ ውድድሩን ሲተቹ ከነበሩት መካከል የማንቼስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አንዱ ቢሆኑም በሳዑዲው ክለብ አልሂላል…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የኮሪደር ልማት እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የከተማ ኮሪደር ልማት ሥራ በተቀናጀ መንገድ እየተከናወነ ይገኛል። የክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ዘውዴ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በክልሉ 18 ከተሞች…

በአማራ ክልል 1 ነጥብ 55 ቢሊየን ችግኞች ለተከላ ዝግጁ ተደርገዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮው ክረምት ለሚከናወነው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምህረት ÷ ለ2017 ዓ.ም አረንጓዴ አሻራ መርሐ…

የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች መደበኛ እና ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን ይኖራቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢኒስቲትዩት በ2017/18 የክረምት ወቅት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ አካባቢዎች ላይ መደበኛ እና ከመደበኛ በላይ የሆነ የዝናብ መጠን ይኖራል አለ። በኢንስትቲዩቱ የትንበያ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አሳምነው ተሾመ (ዶ/ር)…

ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ለግል ጥቅም በማዋል የተጠረጠሩ 24 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ለግል ጥቅም በማዋል የተጠረጠሩ የቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምርታማነት ማሻሻያ ልህቀት ማዕከል ዲንን ጨምሮ 24 ግለሰቦች ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

በፓሪስ ፎረም ላይ ኢትዮጵያ ምን አለች…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሰሞኑ ፈረንሳይ 12ኛውን የፓሪስ ፎረም አካሂዳለች። የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በፎረሙ የብድር ሂደት ማሳለጥን አንኳር አድርገዋል። ሚኒስትር ዴኤታው በፎረሙ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ በሀገራት መካከል ያለው የብድር…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 150 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በበጀት ዓመቱ 150 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቅርቧል። የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረማሪያም ሰጠኝ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ክልሉ የወርቅና ድንጋይ ከሰል ላይ…

በ580 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የጅማ ከተማ የተቀናጀ መናኻሪያ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ580 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የጅማ ከተማ የተቀናጀ መናኸሪያ ተመርቋል። የጅማ ከተማ ከንቲባ አቶ ጣሃ ቀመር በዚሁ ወቅት÷ በበጀት ዓመቱ በህዝብ ተሳትፎ እና በመንግስት በጀት በ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር የሕብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ…