Fana: At a Speed of Life!

ግብርና ሚኒስቴር በሶስት ወራት 20 ሚሊየን ጫጩቶች መከፋፈላቸውን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ 20 ሚሊየን ጫጩቶች መከፋፈላቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የሩብ ዓመቱን አፈጻጸም አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፤ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ…

በከተማ ግብርና ምርታማነትን በመጨመር ዜጎች እንዲጠቀሙ እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ ግብርና ምርትና ምርታማነትን በመጨመር ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ በሀገሪቱ በሁሉም ከተሞች እየተሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የግብርና ኢንቨስትመንትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ሶፍያ ካሳ (ዶ/ር) በሲዳማ ክልል የከተማ…

 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የባለድርሻ አካላት ምክክር መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሀገራዊ ምክክር የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የባለድርሻ አካላት ምክክር ተጀመረ። በመድረኩ የመንግስት ተወካዮች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን እና ከማህበረሰብ ክፍል የተወከሉ ተሳታፊዎች…

ከ700 በሚልቁ ሕገ-ወጥ የንግድ ተቋማት ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ700 በሚልቁ ሕገ-ወጥ የንግድ ተቋማት ላይ ርምጃ መወሰዱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ ዳንኤል ዳምጠው አስታወቁ፡፡ በቢሮው የኢንስፔክሽን ቡድን በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በንግድ እንቅስቃሴው ላይ ክትትል…

በሩብ ዓመቱ ከ300 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ከ300 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ ሶስት ወራት እቅድ…

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ምርቱን ለገበያ ማቅረብ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ሥራ የጀመረው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ከትናንት ጀምሮ ምርትን ለገበያ መቅረቡን አስታወቀ፡፡ ፋብሪካው የማምረት ሥራውን በፍጥነት እንዲጀምር የተደረገው ምርቱን በቶሎ ወደ ገበያ በማቅረብ በሀገር ደረጃ ያለውን የሲሚንቶ ገበያ ለማረጋጋት…

የጤና ዘርፍ ዓመታዊ ጉባዔ ተሳታፊዎች የጤና ተቋማትን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ26ኛው ሀገር አቀፍ የጤና ዘርፍ ዓመታዊ ጉባዔ ተሳታፊዎች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተለያዩ ወረዳዎችና ከተሞች የሚገኙ የጤና ተቋማትን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝታቸውም በተለያዩ የጤና ተቋማት ያለውን የአገልግሎት አሰጣጥ፣ የሕክምና ግብዓት እና…

የኮሪደር ልማቱ የኢትዮጵያን ስም ከፍ ያደርጋል- ጋዜጠኞች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመዲናዋ የኮሪደር ልማትና ውብ የቱሪዝም መዳረሻዎች የኢትዮጵያን ስም ከፍ የሚያደርጉ መሆናቸውን የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ጋዜጠኞች ገለጹ። "ሚዲያ ለብሔራዊ ትርክትና ሀገር ግንባታ" በሚል መሪ ሐሳብ ለመገናኛ ብዙኃን አመራሮችና ባለሙያዎች ለሦስት…

ፕሮጀክቱ በግብዓት አቅርቦት ችግር እንዳይጓተት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ፕሮጀክት የግብዓት አቅርቦቱ የተቀላጠፈ እንዲሆን እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮች እና ማከፋፍያ ጣቢያዎች ግንባታ ዘርፍ የራስ ኃይል ግንባታ መምሪያ…

የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ግንኙነቶች ለማጠናከር በቅንጅት መንቀሳቀስ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን የዲፕሎማሲ ግንኙነቶች የበለጠ ለማጠናከር በጠንካራ ቅንጅታዊ አሠራር መንቀሳቀስ እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ ሚኒስትሩ በመላው ዓለም ከሚገኙ የኢትዮጵያ…