19ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ኅበረብሔራዊ የፌዴራል ሥርዓቱን በሚያጸና መልኩ ማክበር ይገባል- አፈ ጉባዔ አገኘሁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ኅበረብሔራዊ የፌዴራል ሥርዓቱን በሚያጸና መልኩ ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ፡፡
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስተባባሪ ኮሚቴና የማኔጅመንት አባላት የበዓሉ…