Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ የለውጥ ጉዞ አስደንቆኛል – ዌላርስ ጋሳማጌራ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ በአስደናቂ የለውጥ ጉዞ ላይ እንደምትገኝ መመልከታቸውን የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) ፓርቲ ዋና ጸሃፊ ዌላርስ ጋሳማጌራ ገለጹ። በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ለመታደም አዲስ አበባ የሚገኙት ዌላርስ ጋሳማጌራ፤…

ሐማስ 8 ታጋቾችን ለቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሐማስ በተኩስ አቁም ስምምነቱ መሰረት ሥምንት እስራኤላውያንና የታይ ዜጎችን መልቀቁ ተሰምቷል፡፡ በቴል አቪቭ በግዙፍ ስክሪን ታጋቾች ሲለቀቁ የተመለከቱ በርካታ እስራኤላውያን ደስታቸውን ሲገልጹ እንደነበር መመልከት ተችሏል፡፡ በተኩስ አቁም…

የቅድመ ክፍያ ስማርት ቆጣሪዎች ትግበራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) በዩኒፋይድ ፕሪፔይመንት ፕሮጀክት የቅድመ ክፍያ ስማርት ቆጣሪዎች ትግበራ መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ይህም ደንበኞች ከፍጆታ ክፍያ ጋር ተያይዞ ያሉ ቅሬታዎች በመቅረፍ እና የደንበኞች እንግልት በማስቀረት…

የደቡብ ሱዳን ኤስ ፒ ኤል ኤም ፓርቲ ዋና ጸሐፊ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ (ኤስ ፒ ኤል ኤም) ፓርቲ ዋና ጸሐፊ ፒተር ላም በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ዋና ጸሐፊው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…

ምክር ቤቱ የአጠቃላይ ትምህርት አዋጅን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባው የአጠቃላይ ትምህርት አዋጅን አጽድቋል፡፡ የአዋጁን ረቂቅ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት፣ ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ነገሪ…

የኢትዮጵያ መንግሥት ለቀጣናው ሰላምና እድገት ከሩዋንዳ ጋር ያለውን ትብብር አጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥትና መሪው ብልጽግና ፓርቲ ለቀጣናው ሰላምና ብልጽግና ከሩዋንዳ ጋር ያላቸውን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት…

በመዲናዋ በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ 60 ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ስድስት ወራት በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ 60 ፕሮጀክቶች ወደ ስራ መግባታቸውን የከተማዋ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ የእቅድና በጀት ክትትልና ድጋፍ ዳይሬክተር ወ/ሮ አናትነሽ ታመነ÷ባለፉት 6 ወራት…

ቀሲስ በላይ መኮንን በ5 ዓመት ጽኑ እስራትና በ10 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በእነ ቀሲስ በላይ መኮንን መዝገብ ላይ የቀረቡ የግራ ቀኝ ማስረጃዎችን መርምሮ በዛሬው የችሎት ቀጠሮ በጽኑ እስራትና በገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ ወሰነ። የፍትህ…

የኮምቦልቻ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ በዚህ ዓመት ይጠናቀቃል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ከ515 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት በዚህ አመት ተጠናቆ አገልግሎት እንደሚሰጥ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፌዴራልና የክልሉ ከፍተኛ…

በአሜሪካ በአውሮፕላንና ሄሊኮፕተር ግጭት እስካሁን የ19 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ አውሮፕላን እና ሄሊኮፕተር አየር ተጋጭተው በተፈጠረ አደጋ እስካሁን የ19 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ እንደ አሜሪካ አቪዬሽን አስተዳደር መረጃ÷ አውሮፕላኑ 60 መንገደኞችን እና አራት የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ…