Fana: At a Speed of Life!

ለተሟላ ነፃነትና ኢኮኖሚያዊ እድገት የስራ ባህልን ማሳደግ ቁልፍ ጉዳይ ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለተሟላ ነፃነትና ኢኮኖሚያዊ እድገት የስራ ባህልን ማሳደግ ቁልፍ ጉዳይ ነው አሉ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር "የስራ ባህልና ምርታማነት ለሀገር ሉዓላዊነት"…

ህገወጥ የነዳጅ ግብይት የተበራከተው የመሸጫ ዋጋው ከጎረቤት ሀገራት ያነሰ በመሆኑ ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

በኢትዮጵያ ህገወጥ የነዳጅ ግብይት የተበራከተው የመሸጫ ዋጋው ከጎረቤት ሀገራት አንጻር ያነሰ በመሆኑ ነው አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት የተቋማችውን የ11 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበዋል ። በዚሁ ወቅት…

ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እየተደረጉ የሚገኙ ውይይቶች መቀጠል አለባቸው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እያደረገ የሚገኘውን ውይይት ማስቀጠል ይገባል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተለያዩ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር እያደረጓቸው የሚገኙትን ውይይቶች በተመለከተ ከፋና ፖድካስት ጋር ቆይታ ያደረጉት…

7ኛው ‘አግሮ ፉድ’ የንግድ ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና፣ ጀርመን፣ ሕንድ፣ ሳዑዲ ዓረቢያ፣ ቱርክ እና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶችን ጨምሮ 16 ሀገራት የተሳተፉበት 7ኛው 'አግሮ ፉድ' የንግድ ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ 14 ቀን 2017…

የክለቦች ዓለም ዋንጫ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሳታፊ ክለቦችን ቁጥር ወደ 32 ከፍ በማድረግ ባሳለፍነው ቅዳሜ ምሽት የተጀመረው የፊፋ የክለቦች ዓለም ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ተጠናቅቀዋል፡፡ በስምንቱ ምድቦች በተደረጉ 16 ጨዋታዎች በድምሩ 44 ግቦች ሲቆጠሩ፥ 6ቱ ጨዋታዎች በአቻ…

ከወጪ ንግድ ከ7 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ 11 ወራት ከወጪ ንግድ ከ7 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ አግኝታለች። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የተቋሙን የ11 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በዛሬው ዕለት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ጉባኤ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ጉባኤ ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል። የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር) ጉባኤውን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ የአፍሪካ የመንግስት…

ኢራን እና እስራኤል ጥቃት መሰናዘራቸውን ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተባባሰ በመጣው የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ኢራን በደቡባዊ እስራኤል በምትገኘው የቢርሼባ ከተማ የሚሳኤል ጥቃት ፈፅማለች፡፡ በጥቃቱ በከተማዋ የሚገኘው ሶሮካ ሆስፒታል ኢላማ መደረጉ በእስራኤል በኩል የተገለጸ ሲሆን፤ 30 ሰዎች ጉዳት…

ዓለም አቀፍ ብራንድ ያላቸው እቃዎች የሚሸጡበት የገበያ ማዕከል በፒያሳ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ብራንድ ያላቸው እቃዎች የሚሸጡበት በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የገበያ ማዕከል ግንባታ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው አሉ የከተማዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች በፒያሳ መልሶ ማልማት እየተገነባ የሚገኘውን አራዳ…

ሚካዬሎ ሙድሪክ አበረታች ንጥረ ነገር በመጠቀም ክስ ተመሰረተበት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩክሬናዊው የቼልሲ ክንፍ ተጫዋች ሚካዬሎ ሙድሪክ ያልተፈቀደ አበረታች ንጥረ ነገር በመጠቀም በእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር ክስ ቀርቦበታል፡፡ የ24 ዓመቱ ተጫዋች ከአበረታች ንጥረ ነገር ጋር ተያይዞ ካሳለፍነው ታሕሳስ ወር ጀምሮ ከእግር…