Fana: At a Speed of Life!

አስተዳደሩ ወላጅ አልባ ህፃናትን አሳድጎ ለወግ ማዕረግ እንዲበቁ ያደርጋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወላጅ አልባ ህፃናትን ከማሳደግ ባለፈ ለወግ ማዕረግ እንዲበቁ ያደርጋል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ በኮልፌ የወንዶች ልጆች ማሳደጊያ እና በቀጨኔ…

የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ ታጣቂዎች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው በቡርቃ የተሃድሶ ማዕከል ስልጠና ሲወስዱ የቆዩ ታጣቂዎች ስልጠናቸውን አጠናቀው ተመርቀዋል፡፡ ታጣቂዎቹ በክልሉ ሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ሸዋ፣ ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ እና ኦሮሞ ብሔረሰብ…

የፌዴራል ፖሊስ ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድን ዱባይ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ፖሊስ ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድን (ስዋት) በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች በተዘጋጀው የፈጣን ምላሽ አሰጣጥ ውድድር ለመሳተፍ ዱባይ ገብቷል፡፡ በፈረንጆቹ 2025 የፈጣን ምላሽ አሰጣጥ ውድድር ቡድኑ ኢትዮጵያን በመወከል በታክቲካል ኦፕሬሽን…

ብልፅግና ፓርቲ የዜጎችን ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ተጨባጭ ውጤት አስመዝግቧል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በመጀመሪያ ጉባኤው በገባው ቃል መሰረት የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶችን ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ተጨባጭ ውጤት ማስመዝገቡን የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች ፎረም ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በተገኙበት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች ፎረም በሆሳዕና ከተማ ተመሰረተ። የፎረሙ መመስረት ዐቢይ ዓላማ የክልሉን ሕዝቦች የእርስ በርስ መስተጋብር ከማጠናከሩም በላይ፤ ከመንግስት ጋር…

ፕሮግራሙ የሆስፒታሎችን አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል ይጠቅማል- ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ፕሮግራም የሆስፒታሎችን አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል ጠቃሚ ነው ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ ሚኒስቴሩ ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ፕሮግራም የሥድስት ወራት…

የዲራሼ፣ ኩሲሜ፣ ማሾሌ እና ሞሲዬ ብሔሮች የዘመን መለወጫ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲራሼ፣ ኩሲሜ፣ ማሾሌ እና ሞሲዬ ብሔሮች የዘመን መለወጫ በዓል በጋርዱላ ዞን ጊዶሌ ከተማ እየተከበረ ይገኛል፡፡ በበዓሉ አከባበር ላይ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና የአጎራባች…

በድሬዳዋ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ አሥተዳደር የዘንድሮው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ በይፋ ተጀምሯል። የተፋሰስ ልማት ሥራው "የአፈር ጥበቃ ስራችን ለብልፅግናችን" በሚል መሪ ሐሳብ በ38 የገጠር ቀበሌዎች ላይ ተጀምሯል። የአሥተዳደሩ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ፈትያ…

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ የሴክተር ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የሴክተር ጉባዔ በአዳማ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የከተማ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ እሸቱ ተመስገን (ዶ/ር) በዚሁ…

በጥራት ኦዲት መመሪያ እና ስታንዳርድ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በከፍተኛ ትምህርት እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ጥራት ኦዲት መመሪያ እና ስታንዳርዶች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዴዔታ ኮራ ጡሽኔ በውይይቱ ላይ እንደገለጹት ÷ ተቋማት ለሚሰጡት…