Fana: At a Speed of Life!

ጋሽ ነብይ – በፓሪስ ዋሻ ምን ገጠመው?

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈረንሳይ ምስራቅ ፓሪስ አንድ እድሜ ጠገብ ዋሻ ውስጥ፡፡ ዕይታን ከሚፈትነው ጨለማ ድንግዝግዝ የብርሃን ፍንጣቂዎች ጎልተው ለመውጣት ይታገላሉ፡፡ አስፈሪ ድባብ ባለው የዋሻው ሆድ ውስጥ፤ ሦስት ለምድር ለሰማይ የከበዱና ፍፁም ጥቁር ቀለም ያለው ካባ…

አርሰናል ቪክተር ጎከሬሽ ማስፈረሙን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል ከብዙ የዝውውር ውጣ ውረድ በኋላ ስዊድናዊውን የፊት መስመር አጥቂ ቪክተር ጎከሬሽ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ የሰሜን ለንደኑ ክለብ ለ27 ዓመቱ ተጫዋች 63 ሚሊየን ዩሮ እንዲሁም እየታየ በሚጨመር 10 ሚሊየን ዩሮ ዋጋ ነው ተጫዋቹን…

የፖሊስ አገልግሎትን በማዘመን ተልዕኮን በብቃት መወጣት የሚያስችል አቅም እየተፈጠረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የፖሊስ አገልግሎትን በማዘመን ተልዕኮን በብቃት መወጣት የሚያስችል አቅም እየተፈጠረ ነው አሉ። ኮሚሽኑ ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከዱባይ ፖሊስ…

የፋኦ ዋና ዳይሬክተር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የእርሻና ምግብ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኩ ዶንግዩ በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የሥርዓት ምግብ ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ዋና ዳይሬክተሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ሰሃርላ አብዱላሂ…

ጉባዔው ወደ ተግባር የተሸጋገርንበትን መንገድ ለሌሎች የምናሳይበት ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የሥርዓተ ምግብ ጉባዔው ከሌሎች ሀገሮች የምንማርበት እና እኛም ደግሞ ወደ ተግባር የተሸጋገርንበትን መንገድ ለሌሎች የምናሳይበት ትልቅ ፋይዳ ያለው ዝግጅት ነው አሉ። ሚኒስትሯ ከፋና ሚድያ ኮርፖሬሽን ጋር…

በሲዳማ ክልል 373 አዳዲስ የመማሪያ ክፍሎች ተገነቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 373 አዳዲስ የመማሪያ ክፍሎች ተገንብተዋል። የክልሉ የትምህርቱ ዘርፍ ባለድርሻዎች፣ መምህራን እና አመራሮች በተገኙበት ክልል አቀፍ የትምህርት ንቅናቄ መድረክ በሀዋሳ ከተማ ተካሂዷል። የሲዳማ ክልል…

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተከሰተው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ሥር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይ የተከሰተውን የእሳት አደጋ መቆጣጠር ተችሏል። አደጋው ከቀኑ 8:00 ሰዓት አካባቢ የተከሰተው የእሳት አደጋ መንስኤው እየተጣራ ይገኛል። እሳቱን ለመቆጣጠር ሕብረተሰቡ እና…

የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ጀሲካ አሊፖ በኢትዮጵያ በሚካሄደው በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ‎ ‎ምክትል ፕሬዚዳንቷ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በምክትል ጠቅላይ…

ኢትዮጵያ በ2ኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባዔ ስኬቶቿን ለማካፈል ተዘጋጅታለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባዔ በርካታ ስኬቶቿን በልምድነት ለማካፈል ተዘጋጅታለች አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየሠራን የዓለም የምግብ ሥርዐት ጉባኤን…

የሞጆ ደረቅ ወደብን በማልማት የሎጂስቲክስ ሥራዎችን ለማሳለጥ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሞጆ ደረቅ ወደብን በአረንጓዴ አሻራና ሌሎች ሥራዎች በልማት የሎጂስቲክስ ሥራዎችን ለማሳለጥ እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን። የባለሥልጣኑ ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች፣ የሞጆ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ሰራተኞች፣…