Fana: At a Speed of Life!

የሥርዓተ ምግብ ተግባራትን ከገጠር ልማት ኮሪደር ጋር ማስተሳሰር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ሥርዓት እና ሥርዓተ-ምግብ ተግባራትን ከገጠር ልማት ኮሪደር ጋር በማስተሳሰር መምራት እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ በክልሉ የምግብ ሥርዓት እና ሥርዓተ-ምግብ…

በስፔን በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የ51 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ በትንሹ የ51 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ የአካባቢው ገዢ ካርሎስ ማዞን÷ የተከሰተውን አደጋ ተከትሎ 1ሺህ ወታደሮችና በርካታ የነፍስ አድን ሰራተኞች በስፍራው መሰማራታቸውን ተናግረዋል፡፡…

በሀሰተኛ ቼክና ፊርማ ከንግድ ባንክ 89 ሚሊየን ብር ሊያወጣ ሲል ተይዟል የተባለው ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመሳስሎ በተሰራ ሀሰተኛ ቼክና ፊርማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 89 ሚሊየን ብር ሊያወጣ ሲል በባንኩ ሰራተኞች ማጣሪያ በክትትል ተይዟል የተባለው ግለሰብ ላይ ክስ ተመስርቷል፡፡ ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ድሬደዋ ምድብ ወንጀል…

ኢትዮጵያና ጋምቢያ ነባሩን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት በማሻሻል ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጋምቢያ ነባሩን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት በማሻሻል ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው መንግስቴ እና በጋምቢያው አቻ ተቋም መካከል መሆኑ ተገልጿል፡፡…

ኢትዮጵያ ወደ ዲጂታል ሕዝብና ቤት ቆጠራ እየተጓዘች ነው – አቶ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው ሠራሽ አስተውሎትን በመጠቀም ኢትዮጵያ ወደ ሙሉ የዲጂታል ሕዝብና ቤት ቆጠራ እየተጓዘች ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ 9ኛው የአፍሪካ ስታትስቲክስ ኮሚሽን “አፍሪካዊ ፈጠራን በስታቲስቲክስ ልማት ውስጥ ማስፈን”…

ምክር ቤቱ ነገ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡ በመደበኛ ስብሰባው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ…

እስራኤል በጋዛ የእርዳታ ድርጅቶች ላይ የጣለቸው ክልከላ አሳሳቢ መሆኑን ተመድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል የእርዳታ ድርጅቶች ለጋዛ ሕዝብ እርዳታ እንዳያቀርቡ የጣለችው ክልከላ በአካባቢው ያለውን ሁኔታ ይበልጥ አስከፊ እንዳደገረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል፡፡ የተመድ የሰላም ማስከበር ሃላፊ ጂያን ፒር ላክሮክስ እንዳሉት÷ለጋዛ…

የመዲናችንን የበለጸገ ታሪክ የሚያከብር የቱሪዝም አቅርቦት ለማዳበር የተቀናጀ ጥረት ወሳኝ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባን የበለጸገ ታሪክ የሚያከብር የቱሪዝም አቅርቦት ለማዳበር በሁሉም ባለድርሻ አካላት መካከል የተቀናጀ ጥረት ወሳኝ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ አዲስ አበባ በርካታ ሀገራዊና…

በአማራ ክልል በ80 ወረዳዎች የወባ በሽታ ሥርጭት ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ80 ወረዳዎች የወባ በሽታ ሥርጭት መከሰቱን የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በተለይም በጎጃም፣ ጎንደር፣ ዋግኸምራ፣ ሰሜን ወሎ እና አካባቢዎቻቸው የሚገኙ ከ80 በላይ ወረዳዎች ውስጥ የወባ በሽታ ሥርጭት መስፋፋቱን…

አቶ እንዳሻው ጣሰው ከምሥራቅ ጉራጌ ዞን ወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው በተገኙበት የወጣቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ መድረክ በቡኢ ከተማ እየተካሄደ ነው። መድረኩ የዞኑን ወጣቶች ለአካባቢያቸው ሰላም፣ ልማት እና እድገት መረጋገጥ…