የሀገር ውስጥ ዜና ታጣቂዎች ለተከተሉት ትክክለኛ የሰላም መንገድ ምስጋና ይገባል – አባ ገዳዎች Melaku Gedif Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ልዩነትን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የሰላም አማራጭን ተቀብለው ለገቡ ታጣቂዎች አባ ገዳዎች ምስጋና አቀረቡ። በክልሉ ይንቀሳቀሱ ለነበሩና የሰላም አማራጭን ለተቀበሉ ታጣቂዎች እውቅና እና ምስጋና የሚያቀርብ መርሐ-ግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አርጀንቲና የአየር አገልግሎት ስምምነት ተፈራረሙ Mikias Ayele Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና አርጀንቲና በአየር አገልግሎት ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው መንግሥቴ እና የአርጀንቲና አየር ትራንስፖርት ዘርፍ ዋና ጸሃፊ ፍራንኮ ሞጌታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ ከርዋንዳ አምባሳደር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የርዋንዳ አምባሳደር ከሆኑት ቻርለስ ካራምባ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና መቄዶንያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማኅበር የጤና ሚኒስቴር ድጋፍ እንዲጠናከር ጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማኅበር ጤና ሚኒስቴር የተለያዩ አካላትን በማስተባበር እያደረገ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ከመቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ85 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውኃ ማሻሻያ ፕሮጀክት ተመረቀ ዮሐንስ ደርበው Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ85 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የባቲ ከተማ ንጹህ የመጠጥ ውኃ ማሻሻያ ፕሮጀክት ለአገልግሎት በቃ፡፡ በፀሐይ ኃይል የሚሠራው ይህ ፕሮጀክት 5 ሺህ 750 ወገኖችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ተገልጿል፡፡ በውኃ እና ኢነርጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለጃፓን ኢንቨስተሮች የተመቸች በመሆኗ በርካታ ኩባንያዎች እየተሳተፉ ነው ተባለ Meseret Awoke Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለጃፓን ኢንቨስተሮች የተመቸች መዳረሻ በመሆኗ በርካታ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት እየተሳተፉ እንደሚገኙ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሽባታ ሂሮኖሪ ገለጹ። ከ50 በላይ ከጃፓን የመጡ የቢዝነስ ልዑካን የተሳተፉበት የኢትዮ-ጃፓን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራዊ መግባባት አለመኖር ለውድመትና ለውጪ ጠላቶች ሴራ ተጋላጭ ያደርጋል – ጌድዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) Meseret Awoke Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ መግባባት አለመኖር ለውድመት እና ለውጪ ጠላቶች ሴራ ተጋላጭ ያደርጋል ሲሉ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። “የዜጎች ተሳትፎ ለተሳካ አካታች ሀገራዊ ምክክርና ዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ…
Uncategorized ርዕዮተዓለምን መሰረት ያደረገ የፖለቲካ ጽንፈኝነት የብሔራዊ መግባባት ፈተና ነው – ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) yeshambel Mihert Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማይታረቁ ፍላጎቶችና ቅድሚያ ትኩረት ላይ መግባባት አለመኖር፣ ርዕዮተዓለምን መሰረት ያደረገ የፖለቲካ ጽንፈኝነት እና የኢኮኖሚ ጥያቄዎች መበራከትና የሀብት ውስንነት የብሔራዊ መግባባት ፈተናዎች መሆናቸውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኔዘርላንድስ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች Melaku Gedif Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኔዘርላንድስ በተለያዩ ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከረ ቁርጠኛ መሆኗን ገልጻለች፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከኔዘርላንድስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ስቲጅን ጃንሰን ጋር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያ የጋዝ አቅርቦት መቋረጥ ዋጋ ማስከፈሉን የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን አመነ Meseret Awoke Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተመጣጣኝ ዋጋ ለአውሮፓ ሀገራት የሚቀርበው የሩሲያ ጋዝ መቋረጥ የኃይል አቅርቦት በከፍተኛ ደረጃ እንዲጨምር ምክንያት ሆኗል ሲሉ የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ኃላፊ ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ገለጹ፡፡ በስዊዘርላንድ ዳቮስ በተካሄደው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም…