Fana: At a Speed of Life!

የሲቪል ምዝገባና ስታትስቲክስ መረጃን በመላ ሀገሪቱ ወጥ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲቪል ምዝገባና ስታትስቲክስ መረጃን በመላ ሀገሪቱ ወጥ ለማድረግ የቴክኖሎጂ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢሚግሬሽን እና ዜግነት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ገልፀዋል። በዋና ዳይሬክተሯ የተመራ የተቋሙ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ልዑክ በታይላንድ…

ምክር ቤቱ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ። ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎ የህዝብ ዕምባ ጠባቂ ተቋም እጩ ዋና ዕምባ ጠባቂ፣ ምክትል ዕምባ ጠባቂ እና የዘርፍ እምባ ጠባቂ ሹመቶችን መርምሮ እንደሚያፀድቅ…

በመዲናዋ ከ800 ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት እያገኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከ800 ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት እያገኙ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ምገባ ኤጀንሲ አስታውቋል። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሽታዬ መሃመድ እንደገለጹት÷ የምገባ አገልግሎቱ ተማሪዎች…

የተለያዩ ሀገራት ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅትን እንድትቀላቀል እንደግፋለን አሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጃፓን፣ ሩሲያ እና ብሪታኒያ ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅትን ለመቀላቀል እያደረገች ያለውን እንቅስቃሴ እንደሚደግፉ አስታወቁ። በጄኔቫና ኦስትሪያ የተባበሩት መንግሥታትና ዓለም አቀፍ ተቋማት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ፀጋአብ ክበበው÷…

በአገልግሎትና አስተዳደር የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት የተጀመሩ ሥራዎች አበረታች መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር የሚታዩ ችግሮችን በመሰረታዊነት ለመፍታት የተጀመሩ የሪፎርም ትግበራና የዝግጅት ሥራዎች አበረታች መሆናቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር…

ዎከር ወደ ኤሲሚላን …

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የማንቼስተር ሲቲ የክንፍ ተከላካይ ካይል ዎከር በውሰት ውል ወደ ጣሊያኑ ክለብ ኤሲ ሚላን ለመዘዋወር ከስምምነት መድረሱ ተሰምቷል፡፡ በውሉ መሰረት ኤሲሚላን የ34 ዓመቱን ተጫዋች በቋሚነት የማስፈርም መብት ማግኘቱ ተነግሯል፡፡…

ኤምባሲው የአዲስ አበባ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ባለስልጣን አገልግሎትን አደነቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አገልግሎት አሰጣጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየዘመነ መምጣቱን የአሜሪካ ኤምባሲ ተወካዮች ገለጹ። ባለስልጣኑ ለኮር ዲፕሎማቶች የውጭ መንጃ ፈቃድ ቅያሬ፣ የእድሳትና ሌሎች…

በኢትዮጵያ እና ፓኪስታን መካከል ፓርላሜንታዊ ግንኙነትን ለማጠናከር እንደሚራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ አኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ፓኪስታን መካከል ያለውን ፓርላሜንታዊ እና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር እንደሚሠራ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ በምክር ቤቱ የውጭ ግንኙነት እና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ኖጎ (ዶ/ር)…

ከወርቅ ወጪ ንግድ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሥድስት ወራት ከወርቅ ወጪ ንግድ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ ባላት የተለያየ መልክዓ ምድር እና ምቹ የአየር ንብረት ብዝሃ-ምርቶችን አምርታ ለዓለም…

10 ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ ገዝነት ለማሸጋገር እየተሰራ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪው ሁለት ዓመት ውስጥ 10 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ ገዝነት ለማሸጋገር እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ትምህርት…