Fana: At a Speed of Life!

የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የኪነ ጥበብ ቡድን ወደ ቻይና ሊያቀና ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) "ኪን ኢትዮጵያ - የኢትዮጵያ ማንሰራራት ብስራት" በሚል መሪ ሀሳብ የኢትዮጵያን ባህል የሚያስተዋውቀው የኪነ ጥበብ ቡድን የፊታችን እሁድ ወደ ቻይና ያቀናል፡፡ መርሐ ግብሩን አስመልክቶ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን…

የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የጨፌ ኦሮሚያ 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀናት ይካሄዳል አሉ አፈ ጉባኤ ሰዓዳ አብዱረሀማን። አፈ ጉባኤዋ ጨፌው የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትን እንደሚያደምጥ እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ…

በኦሮሚያ ክልል የወባ ስርጭትን ለመግታት በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ የወባ ስርጭትን ለመግታት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ፡፡ በቢሮው የበሽታ መከላከል ዳይሬክተር አቶ ደረጀ አዱኛ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ለበሽታው ተጋላጭ የሆኑ ዞኖችን በመለየት የቅድመ መከላከል ስራ እየተሰራ…

ዛሬ የተመረቁ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች በታማኝነት የማገልገልና የትጋት ውጤቶች ናቸው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዛሬ የተመረቁ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች በታማኝነት የማገልገልና የትጋት ውጤቶች ናቸው አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ በአዲስ አበባ በበጀት ዓመቱ ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 150…

የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን በማስቀጠል የሕዝቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይገባል – አቶ አሻድሊ ሃሰን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2017 በጀት ዓመት የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ይበልጥ በማስቀጠል የሕዝቡን ተጠቃሚነት ማሳደግ ይገባል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን። የክልሉ የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በክልሉ…

የ2017 በጀት ዓመት በብዙ መልኩ የኢትዮጵያ የብልጽግና ታሪክ እጥፋት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 በጀት ዓመት የማንሰራራት ጉዟችንን የሚያፀኑ አዳዲስ እመርታዎችን ለማስመዝገብ በጋራ የምንተጋበት ዓመት ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምን እንደመነሻ በመውሰድ…

 በምክክር ሒደቱ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎችን ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክክር ሒደቱ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎችን ተሳትፎ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ÷ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምክክር ሒደቱ ንቁ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ1 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ተሰራጨ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ1 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ ተሰራጭቷል፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ መኮንን ጋሶ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለፁት÷ በመኸር ወቅት ሆርቲካልቸርን ጨምሮ በዋና ዋና ሰብሎች 489…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 5ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ም/ቤት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት 5ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ይገኛል፡፡ ም/ቤቱ በጉባዔው የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምን የሚገመግም ሲሆን÷ የ2018 የበጀት ዓመት ዕቅድ እንዲሁም…

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ተጨባጭ ውጤት እያመጣ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት ሲተገበር የቆየው ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 በዲጂታል ስርዓቱ ላይ ተጨባጭ ውጤት አስገኝቷል። ዲጂታል ኢትዮጵያ የዲጂታል ዕድሎችን በመጠቀም ፈጠራ የታከለበትና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያስችል በኢትዮጵያ…