Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በጤናው ዘርፍ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ይሰራል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በጤናው ዘርፍ ከ1 ሚሊየን 200 ሺህ በላይ የሕብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ይሰራል። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትልና የህክምና አገልግሎት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ምትኩ ታመነ…

በባቲ ከተማ በመኪና አደጋ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አቅራቢያ ለገተሚራ በሚባል አካባቢ በተከሰተው የመኪና አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል። ቀን 5 ሰዓት አካባቢ በተከሰተው አደጋ አራት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ሲደርስባቸው ሁለት…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ልዩ የሰብዓዊ አገልግሎት ዘርፍ ዕውቅና የሰጠው ወጣት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ከተማ ነዋሪው ወጣት ዳዊት አየነው ከልጅነቱ ጀምሮ መታዘዝ መለያው፤ በጎ ማድረግ የነፍሱ ጥሪ ናቸው። በመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል እና በአማኑኤል ሆስፒታል የነፍሱን ጥሪ እውን ያደረገባቸውን በርካታ የበጎ…

ስኬት ባንክ ካፒታሉን 9 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር አደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ስኬት ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት አጠቃላይ የካፒታል መጠኑን 9 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር አድርሷል። ባንኩ የ2024/25 በጀት ዓመት አፈፃጸም እና የ2025/26 ዕቅድ ላይ የሚመክር ጉባኤ አካሂዷል፡፡ በ2024/25 በጀት ዓመት አጠቃላይ…

የመዲናዋ የ2017 እቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2018 እቅድ ውይይት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2018 ዓ.ም እቅድ ውይይት መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ ላይ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት፤ ዓመቱ የእቅዳችንን 95 በመቶ ያሳካንበት ነው ብለዋል።…

በኦሮሚያ ክልል ከ51 ሺህ በላይ የሚሆኑ የፍርድ ሂደቶች በኦንላይን ተካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ከተካሄዱ የፍርድ ሂደቶች መካከል ከ51 ሺህ በላይ የሚሆኑት የፍርድ ሂደቶች በኦንላይን ተካሂደዋል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ 6ኛው ጨፌ ኦሮሚያ 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ…

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ፣ ሁለተኛ፣ ሦስተኛ ዲግሪ እና በስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች ያሰለጠናቸውን ከ2 ሺህ 590 በላይ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። በምረቃ ስነስርዓቱ የትምህርት ሚኒስቴር ተወካይ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር) እና የዩኒቨርሲቲው…

የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም ዘላቂ ለማድረግ አሁንም መንግስት የሰላም ጥሪ ያቀርባል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም ዘላቂ ለማድረግ አሁንም መንግስት የሰላም ጥሪውን ያቀርባል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ። 6ኛው ጨፌ ኦሮሚያ አራተኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የክልሉን የ2017 በጀት ዓመት…

የሀረሪ ክልል የዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል የዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ እና ሌሎች አመራሮች በተገኙበት በይፋ ተጀምሯል። ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅቱ እንዳሉት፤ ባለፉት 6 አመታት በህዝብ ቁርጠኝነት እየተከናወነ የሚገኘው…

ላሚን ያማል ጋር የደረሰው 10 ቁጥር ማልያ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አብዛኞቹ ክለቦች ትልልቅ ታሪክ የተሰራባቸውን ማልያዎች እንዲሁ በቀላሉ የትኛውም ተጫዋች እንዲለብሰው አይፈቅዱም፡፡ ትልልቅ ተጫዋቾች ለብሰውት ታሪክ ሰርተው ያለፉበትን ማልያ በአጋጣሚ የመልበስ ዕድል አግኝተው ለብሰው የተጫወቱ አንዳንድ ተጫዋቾች…