የሀገር ውስጥ ዜና በጉዳያ ቢላ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ Yonas Getnet Jul 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን ጉዳያ ቢላ ወረዳ ኢፈ ቢያ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው መጠጥ የጫነ ኤፍኤስአር ተሽከርካሪ ከሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ወደ ባኮ ከተማ ሲጓዝ በመገልበጡ ነው የተከሰተው፡፡ በተፈጠረው…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅን አጸደቀ Adimasu Aragawu Jul 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ አጸደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ሁለተኛ አስቸኳይ ስብሰባ ነው የተሻሻውን አዋጅ ያጸደቀው። በምክር ቤቱ የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ ዕውቀት፣ ሀብትና ልምድ የተገኘበት ህዳሴ ግድብ … Abiy Getahun Jul 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አጠቃላይ የግንባታ ሂደት ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ዕውቀት፣ ሀብትና ልምድ ያመጣ ፕሮጀክት ነው። በመጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ግንባታው በይፋ የተጀመረው የህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ከ12 ሺህ በላይ ሰዎች የተሳተፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅ ፀደቀ Adimasu Aragawu Jul 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅን አፀደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ሁለተኛ አስቸኳይ ስብሰባ ያፀደቀው የተሻሻው አዋጅ በቀጣይ ዓመት ለሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ 26 አንቀፆች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Hailemaryam Tegegn Jul 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 3ኛ አመት 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴና የጠቅላላ ጉባኤ አባላት በተገኙበት በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ ሀጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ከ15 ሚሊየን በላይ ችግኞች ይተከላሉ Adimasu Aragawu Jul 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ15 ሚሊየን በላይ ችግኞች ይተከላሉ። የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክተር ቻም ኡሪየሚ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በአረንጓዴ አሻራ…
ስፓርት ምህረት የለሹ ተከላካይ ያፕ ስታም Abiy Getahun Jul 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከቴሪ ኦንሪ እስከ አለን ሺረር፣ ከማይክል ኦውን እስከ ፊሊፖ ኢንዛጊ በሜዳ ውስጥ እሱን በተቃራኒ መግጠም ምን ያህል ከባድ እንደሆነ በአደባባይ መስክረውለታል። የማንቼስተር ዩናይትድ የቀድሞ ተጫዋች የነበረው የሀገሩ ልጅ ቫን ኒስትሮይ በልምምድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ በሀረሪ ክልል የተገነቡ የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤቶችን እየመረቁ ነው Adimasu Aragawu Jul 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በሀረሪ ክልል በገጠርና ከተማ የተገነቡ የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤቶችን እየመረቁ ይገኛሉ። አቶ አደም በክልሉ ሦስት የገጠርና ስድስት የከተማ ወረዳዎች የተገነቡ የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤቶችን ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የእንስሳትን ጤና በማሻሻል የዘርፉን ጠቀሜታ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው Melaku Gedif Jul 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንስሳትን ጤና በማሻሻል የዘርፉን ጠቃሜታ ይበልጥ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ በሚኒስቴሩ እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ የዳልጋና ጋማ ከብቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ልዩነትን በውይይት የመፍታት ባህል ሊዳብር ይገባል abel neway Jul 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ልዩነትን ከግጭት በራቀ መልኩ በውይይት የመፍታት ባህል ሊዳብር ይገባል አሉ የሀይማኖት አባቶች። በኢትዮጵያ ኃይማኖት ተቋማት አስተባባሪነት የሀይማኖት አባቶች በትግራይ መቐለ ያደረጉትን የሰላም ጥሪ በማስመልከት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።…