Fana: At a Speed of Life!

በሐረሪ ክልል በ900 ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ይሰራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በ900 ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ እንደሚከናወን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ልማት ቢሮ ኃላፊ ሮዛ ኡመር ገልጸዋል። የዘንድሮውን የተፋሰስ ልማት ለማስጀመር የሚያስችል ውይይት በክልሉ ከሚገኙ የገጠር…

የዶናልድ ትራምፕ በዓል ሢመት ዛሬ ምሽት ይከናወናል

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፈው ኅዳር ወር የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን ያሸነፉት ዶናልድ ትራምፕ በዛሬው እለት በይፋ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው ይሾማሉ፡፡ በዓለ ሢመታቸውን ተከትሎ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት በመሆን ከአራት ዓመታት በኋላ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት…

ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቡና ከ908 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በያዝነው የበጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት 908 ነጥብ 47 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ገቢው የተገኘው ለውጭ ገበያ ከተላከ 204 ሺህ 206 ነጥብ 63 ቶን የቡና ምርት መሆኑን…

እስራኤልና ሃማስ እስረኞችን ተለዋወጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤልና ሃማስ ባደረጉት የእስረኞች ልውውጥ 90 ፍልስጤማውያን እና ሦስት እስራኤላውያን እስረኞች ቤተሰቦቻቸውን መቀላቀላቸው ተሰምቷል፡፡ እስራኤል እና ሃማስ ሣምንታትን ከፈጀ ድርድር በኋላ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ይታወሳል፡፡…

310 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 310 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። በተመሳሳይ 99 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ መደረጉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች…

ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው በብራይተን ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ በብራይተን 3 ለ1 ተሸንፏል፡፡ የብራይተንን የማሸነፊያ ግቦች ሚንቴህ ፣ ሚቶማ እና ሩተር ከመረብ ሲያሳርፉ÷የዩናይትድን ብቸኛ ግብ ደግሞ ፈርናንዴዝ አስቆጥሯል።…

ወላይታ ድቻና ሲዳማ ቡና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቡድኖቹ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ያደረጉት ጨዋታ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ የፕሪሚየር…

አርቲስት እንቁስላሴ ወርቅአገኘሁ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋው አርቲስት እንቁስላሴ ወርቅአገኘሁ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ አርቲስት እንቁስላሴ ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ሕይወቱ ማለፉን የአርቲስቱ ቤተሰቦች ለፋና ዲጂታል ተናግረዋል፡፡ አርቲስት እንቁስላሴ 30 በሚሆኑ ፊልሞች እና…

ጥምቀት የሰላም ነጋሪት የተጎሰመበት በዓል በመሆኑ ሰላምን በተግባር መኖር ይገባል- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥምቀት የሰላም ነጋሪት የተጎሰመበት በዓል በመሆኑ እርስ በርስ በመከባበር ሰላምን በተግባር መኖር እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። ጥምቀት በጎንደር ፋሲለደስ ባህረ ጥምቀት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ የፌዴሬሽን…

ኢትዮጵያ አስደናቂ ባህል ያላት ሀገር መሆኗን አይተናል- የውጭ አገር ጎብኚዎች

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አስደናቂ ባህል ያላት ሀገር መሆኗን አይተናል ሲሉ በጂንካ ከተማ የጥምቀት በዓልን የታደሙ የውጭ አገር ጎብኚዎች ተናገሩ። የጥምቀት በዓል በጂንካ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉን የታደሙት የውጭ አገር ጎብኚዎች ኢትዮጵያ…