Fana: At a Speed of Life!

ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የጨፌ ኦሮሚያ 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ቀናት ይካሄዳል። ጨፌው በጉባኤው የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ የሚወያይ ይሆናል። የተለያዩ ሹመቶችንም ያጸድቃል ተብሎ…

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በሀዋሳ ከተማ የአረንጓዴ አሻራ አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ውስጥ የሚገኙ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በሀዋሳ ከተማ ታቦር ተራራ ላይ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። የክልሉ መንግስት ከኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ጋር በመተባበር “በመንገድ ደህንነት ጉዳይ…

የሠሜን ምዕራብ ዕዝ አባላት ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የሠሜን ምዕራብ ዕዝ አባላት በጎንደር ከተማ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። ችግኝ ተከላው 'በመትከል ማንሰራራት' በሚል መሪ ሀሳብ ዘንድሮ ለሰባተኛ ጊዜ እየተካሄደ ያለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር…

ግብርናውን ለማዘመን የሚያስችሉ መሳሪያዎች ወደ ሀገር ውስጥ ገብተዋል – ማንደፍሮ ንጉሤ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ማንደፍሮ ንጉሤ (ዶ/ር) የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን የሚያስችሉ የግብርና መሳሪያዎች እና ቴክኖሎጂዎች ወደ ሀገር ውስጥ ገብተዋል አሉ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…

ኖኒ ማዱኬ አርሰናልን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቼልሲው የፊት መስመር ተጫዋች ኖኒ ማዱኬ በይፋ መድፈኞቹን ተቀላቅሏል፡፡ እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጫዋች እስከ ፈረንጆቹ 2030 በአርሰናል ቤት የሚያቆየውን የ5 ዓመት ኮንትራት ፈርሟል። አርሰናል ለተጫዋቹ ዝውውር 52 ሚሊየን ፓውንድ…

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የተቋማትን የመፈጸም አቅም ለማጎልበት ያስችላል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ እውቀትን በማስፋፋት፣ የግለሰቦችንና የተቋማትን የመፈጸም አቅም የማጎልበት ቁልፍ ዓላማ አለው አሉ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር "ዲጂታል ኢትዮጵያ…

ክልሉን የልማትና የብልጽግና ማዕከል ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች ይጠናከራሉ – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልን የልማትና የብልጽግና ማዕከል ለማድረግ የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ርዕሰ መስተዳድሩ የ2017 በጀት ዓመት…

በአማራ ክልል 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ታረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በ2017/18 ምርት ዘመን የመኸር ወቅት 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ታርሷል። የክልሉ ግብርና ቢሮ የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ከ5 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር በላይ…

የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሰራ ይገባል – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት በተለያዩ ዘርፎች የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሰራ ይገባል አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፡፡ አቶ አወል በክልሉ የ2017 ዓም ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ማጠቃለያ ላይ ባስተላለፉት…

በሐረሪ ክልል በሕገ ወጥ ነዳጅ ግብይት የተሳተፉ ማደያዎች ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በሕገ ወጥ ነዳጅ ግብይት የተሳተፉ የነዳጅ ማደያዎች ላይ ርምጃ ተወሰደ፡፡ የክልሉ ንግድ ልማት አጄንሲ ሃላፊ ሸሪፍ ሙሜ እንዳሉት÷ በክልሉ ሕገ ወጥ የነዳጅ ግብይትን ለመቆጣጠርና ለመከላከል በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡ በተለይም…