Fana: At a Speed of Life!

የታክስ አስተዳደርን ለማዘመን የተጀመሩ ሥራዎች ሙሉ ለሙሉ ይተገበራሉ – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) በ2018 በጀት ዓመት የታክስ አስተዳደርን ዘመናዊ ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች ሙሉ ለሙሉ ይተገበራሉ አሉ። ሚኒስትሯ በ2018 ሀገራዊ የልማት ዕቅድ ላይ ባደረጉት ገለጻ፤ በበጀት ዓመቱ…

የኑሮ ውድነትን ለማቃለል የክልሎች የምርት አቅርቦት ትብብርና ትስስር ሊጠናከር ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አደም ፋራህ የኑሮ ውድነትን ለማቃለል የክልሎች የምርት አቅርቦት ትብብርና ትስስር ሊጠናከር ይገባል አሉ። በተጠናቀቀው…

ህዳሴ ግድቡ ሲጠናቀቅ በዓመት አንድ ቢሊየን ዶላር የሚገመት ገቢ ያስገኛል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሲጠናቀቅ ከ66 ሚሊየን በላይ ዜጎችን የኤሌክትሪክ ብርሃን ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያስችላል። የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የቴክኒካል ኮሚቴ አባል በለጠ ብርሃኑ (ዶ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ…

በዓለም አቀፍ ገበያ የቡናና የወርቅ ዋጋ ጭማሪ በማሳየቱ ዕድሉን መጠቀም ይገባል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም አቀፉ ገበያ የወርቅና ቡና ዋጋ ጭማሪ በማሳየቱ ምርቶቹን ለዓለም ገበያ በማቅረብ ዕድሉን መጠቀም ይገባል አሉ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡ በ2018 ሀገራዊ የልማት ዕቅድ ላይ ገለጻ ያደረጉት ሚኒስትሯ፤ በፈረንጆቹ…

ተለዋዋጭና ኢተገማች በሆነ ዓለም-ዓቀፋዊ የደኅንነት አውድ ውስጥ ሀገርን ማፅናት ያስቻሉ ስምሪቶች ተካሂደዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ተለዋዋጭና ኢተገማች በሆነ ዓለም-ዓቀፋዊ የደኅንነት አውድ ውስጥ ሀገርን ማፅናት ያስቻሉ ስምሪቶች ተካሂደዋል አለ። የአገልግሎቱ የ2017 በጀት አመት ዕቅድ አፈጻጻም ሪፖርት እና የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ…

በኢራቅ የሞሱል አውሮፕላን ማረፊያ ከ11 ዓመታት በኋላ ወደ ሥራ ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜናዊ ኢራቅ በምትገኘው ሞሱል ከተማ ውስጥ ያለው አውሮፕላን ማረፊያ ተጠግኖ ዳግም በረራ ጀምሯል። አውሮፕላን ማረፊያው ከ11 ዓመታት በፊት በአይኤስአይኤስ አሸባሪ ቡድን በመውደሙ ከአገልግሎት ውጪ ሆኖ ቆይቷል። የአውሮፕላን ማረፊያውን…

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ጉባኤውን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የሲዳማ ክልል 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የቀረቡ ሹመቶችን በሙሉ ድምጽ በማጽደቅ ተጠናቅቋል። በዚህም መሠረት አቶ ቢኒያም ሰለሞን የክልሉ ጠቅላይ…

የቼልሲው ግብ ጠባቂ ፔትሮቪች ለቦርንማውዝ ፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ግብ ጠባቂ ጆርጄ ፔትሮቭች በ25 ሚሊየን ፓውንድ ለቦርንማውዝ ፈረመ፡፡ በፈረንጆቹ 2023 ከኒው ኢንግላንድ ሪቮሉሽን በ14 ሚሊየን ፓወንድ ሰማያዊዎቹን የተቀላቀለው ሰርቢያዊው ግብ ጠባቂ፤ በተጠናቀቀውን የውድድር…

ከ134 ሺህ ተማሪዎች በላይ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተናን በበይነ መረብ ወስደዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 የትምህርት ዘመን 134 ሺህ 828 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተናን በበይነ መረብ ወስደዋል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፡፡ ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲሰጥ የቆየው…

በክልሉ የሀብት ብክነት እንዳይኖር በትኩረት መስራት ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ የሀብት ብክነት እንዳይኖር በትኩረት መስራት ይገባል አሉ። የክልሉ ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 6ኛ ዙር 4ኛ የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉ ኦዲት ሪፖርት ቀርቧል። አቶ ደስታ ሌዳሞ…