Fana: At a Speed of Life!

በሸገር ከተማ የመሰረተ የልማት ችግር እየተባባሰ መምጣቱን ነዋሪዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸገር ከተማ አስተዳደር የሕብረተሰቡን ችግር ከመሰረቱ ለመፍታት በከፍተኛ ሃላፊነት እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የሸገር ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች የመሰረተ ልማት ተደራሽነት ላይ ሰፊ ቅሬታ እንዳላቸው ለፋና ዲጂታል ተናግረዋል፡፡ የውስጥ…

በክልሉ ከ266 ሺህ በላይ ነዋሪዎች የንፁህ መጠጥ ዉሃ ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ከ266 ሺህ በላይ ነዋሪዎች የንፁህ መጠጥ ዉሃ ተጠቃሚ መሆናቸውን የክልሉ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የግብርናና ገጠር ልማት ክላስተር…

ሰው ተኮር ልማቶች መጎልበት እንዳለባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማኅበራዊ ሰው ተኮር ልማቶች መጎልበት አለባቸው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አስገነዘቡ፡፡ ፍትሕ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ በጋምቤላ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ-ግብር ከሦስት ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነቡትን…

በባቱ የጥምቀት በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተጠናቅቋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ባቱ ከተማ የጥምቀት በዓልን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የኦሮሚያ ክልል ቱሪዝም ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ ም/ ኮሚሽነር አቶ ነጋ ወዳጆ እንዳሉት፥ በከተማው የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ…

የግንዛቤ እጥረት መደበኛ ፍልሰትን ማባባሱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር ውስጥ ሠርቶ ከመለወጥ ይልቅ በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ብቻ መለወጥ እንደሚቻል የሚያምኑ ዜጎች መበራከት እና የሕገ-ወጥ ደላሎች ቁጥር መጨመር መደበኛ ያልሆነ ፍልሰት እንዲባባስ አድርጓል ተባለ፡፡ ባለፉት 6 ወራት ከሀገር ሊወጡ ሲሉ ድንበር…

የነዳጅና ሸቀጦች አስተማማኝ አቅርቦት እንዲቀጥል መንግስት ከፍተኛ ድጎማ አድርጓል – አቶ አሕመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነዳጅን ጨምሮ ስትራቴጂክ የሚባሉ ሸቀጦች አስተማማኝ አቅርቦት እንዲኖራቸው መንግስት ከፍተኛ ድጎማ ማድረጉን የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ገለጹ፡፡ አቶ አሕመድ ሽዴ እንዳሉት መንግስት ባለፉት ዓመታት ከ267 ቢሊየን ብር ለነዳጅ ድጎማ ያደረገ…

ኢትዮጵያና ብሪታኒያ ትስስራቸውን ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ብሪታኒያ በፓርላማቻቸው መካከል ያለውን ትብብር በማሳደግ ትስስራቸውን ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ በብሪታኒያና በሰሜን አየርላንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብሩክ መኮንን ከእንግሊዝ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ሊንሳይ…

ከጣልያን እና ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ኩባንያዎች ጋር በጋራ ለመስራት ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጣልያኑ ማይንድ እና ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ሪች ግሩፕ ኩባንያዎች ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ የስራ ሃላፊዎች ከጣሊያኑ ማይንድ (ሚላን…

ኢትዮጵያዊቷ ተማሪ ዓለም አቀፍ አምባሳደር ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያዊቷ አሲያ ኽሊፋ የዘንድሮው "ሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር" ዓለም አቀፍ አምባሳደር ሆና ተመርጣለች፡፡ የሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር ዓመታዊ የስልጠና መርሐ-ግብር ከሁዋዌ ታዋቂ የማህበራዊ ኃላፊነት ስራዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ ዓላማውም…

ጂኦ-ፖለቲካዊ ተግዳሮቶችን በማለፍ ዲፕሎማሲያዊ ስኬቶች ተመዝግበዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የሥድስት ወራት ስራ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት አካሄደ። በሪፖርቱ በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞችን ማስጠበቅ ያስቻሉ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራዎች መከናወናቸው ተገልጿል።…