Fana: At a Speed of Life!

የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አስደማሚ ለውጥ የታየበት ነው – ራሚዝ አላካባሮቭ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት ረዳት ዋና ጸሃፊ እንዲሁም በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ ራሚዝ አላካባሮቭ (ዶ/ር) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አስደማሚ ለውጥ የታየበት ነው አሉ። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን ራሚዝ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሀገራትን በልማት ለማስተሳሰር በትኩረት እየሰራች ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሀገሮች በልማት በሚተሳሰሩባቸው ሁኔታዎች ላይ እየሰራች ነው አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ። የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከአጋር…

ፎረሙ የአህጉሪቱ ወጣቶችና ሥራ ፈጣሪዎችን ትስስር ለማጠናከር ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል የአፍሪካ የሥራ ፈጠራ ፎረም የአህጉሪቱ ወጣቶችና ሥራ ፈጣሪዎች ያላቸውን ትስስር እንዲያጠናክሩ ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል አሉ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውና በዓድዋ ድል…

ለወላጆች የውሳኔ ስልጣን የሰጠው ደንብ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ትምህርት እና ሥልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን የግል ትምህርት ቤቶችን በተመለከተ የጸደቀው ደንብ ለወላጆች የውሳኔ ስልጣን የሰጠ ነው አለ። የባለስልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢዘዲን ሙስባህ ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ የግል…

በመዲናዋ 233 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት 233 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ፡፡ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት፤ በበጀት ዓመቱ 241 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ የዕቅዱን 96 ነጥብ 5 በመቶ ማሳካት ተችሏል።…

ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ እያከናወነች ያለው ተግባር አስደናቂ ነው – የተለያዩ ሀገራት ሚኒስትሮች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ዕድገቷን ለማፋጠን በቴክኖሎጂ ዘርፍ እያከናወነች ያለው ተግባር አስደናቂና ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ልምድ የሚሆን ነው አሉ በ3ኛው የአፍሪካ የሥራ ፈጠራ ፎረም ላይ እየተሳተፉ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ሚኒስትሮች፡፡ የሥራና ክህሎት…

ሠራተኞች ብክነትና ሌብነትን በመከላከል በታማኝነትና በትጋት ሊሰሩ ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሠራተኞች ብክነት እና ሌብነትን በመከላከል በታማኝነት እና በትጋት ሊሰሩ ይገባል አሉ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩ መንገዶች ባለስልጣን ሠራተኞች በ2017 በጀት ዓመት ላስመዘገቡት…

የበርካታ ሙያ ባለቤቷ ሔዋን (ዶ/ር)…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሔዋን ጌታቸው (ዶ/ር) ትባላለች። የመጀመሪያ ዲግሪዋን በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመካኒካል ምህንድስና አጠናቃቅለች። የባቡር ምሕንድስና ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መሰጠት ሲጀምር ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ከተመረጡ ሰባት…

በመዲናዋ 10 ሺህ የቅድመ ክፍያ ስማርት ቆጣሪዎች ገጠማ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 10 ሺህ የቅድመ ክፍያ ስማርት ቆጣሪዎች ገጠማ ሥራ ተከናውኗል አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፡፡ የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ አንዋር አብራር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ለቅድመ ክፍያ ካርድ ቆጣሪ ደንበኞች…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ በፍጻሜው ጨዋታ ስታዲየም ይገኛሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የክለቦች ዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታን ለመታደም ስታዲየም ይገኛሉ፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በሜት ላይፍ ስታዲየም በመገኘት የፍጻሜውን ጨዋታ እንደሚመለከቱ ዴይሊ ሜል ስፖርት ዘግቧል፡፡ በአዲስ አቀራረብ 32…