Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል በመኸር እርሻ 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት በሰብል ይሸፈናል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በ2017/18 የመኸር እርሻ 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት በሰብል እንደሚሸፈን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፤ በመኸር እርሻ…

በዓሣ ማስገር ለተደራጁ ወገኖች የሥራ ዕድል መፍጠር የጀመረው የሕዳሴ ግድብ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በዓሣ ማስገር ዘርፍ የተደራጁ ሁሉም ማኅበራት ወደ ሥራ እንዲገቡ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በግድቡ ዓሣ ለማስገር በ74 ማኅበራት ከተደራጁ 704 ወንዶች እና…

በቴክኖሎጂው ዘርፍ የሚሠሩ ሥራዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ መሆን አለባቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው በፈረንሳይ ፓሪስ ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክቶ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም፤ በፈረንሳይ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው የፈረንሳይ ቆይታ ስኬት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው ልዑክ በፈረንሳይ-ፓሪስ ያደረገው ጉብኝት እና ውይይት ስኬታማ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ገለጹ፡፡ የልዑኩን የፈረንሳይ ጉብኝት አስመልክተው ሚኒስትሩ በሰጡት ማብራሪያ፤…

የትግራይ ሕዝብ በቀድሞ የሕወሓት ጥቂት አመራር አባላት የሐሰት ፕሮፓጋንዳ መስዋዕትነት የሚከፍል አይደለም- አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ሕዝብ በቀድሞ የሕወሓት ጥቂት አመራር አባላት የሐሰት ፕሮፓጋንዳ በመታለል መስዋዕትነት የሚከፍል አይደለም ሲሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ…

ሀድያ ሆሳዕና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ሀድያ ሆሳዕናን ቀዳሚ ያደረገችውን ግብ ፀጋዓብ ይግዛው ሲያስቆጥር፤ አቤል ሀብታሙ የኢትዮ ኤሌክትሪክን የአቻነት ግብ…

ሰንደርላንድ ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊግ አደገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ለማደግ በተደረገ የጥሎ ማለፍ የፍፃሜ ጨዋታ ሰንደርላንድ ሼፊልድ ዩናይትድን 2 ለ 1 በማሸነፍ ከሻምፒዮን ሺፕ ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋጧል፡፡ ዌምብሌይ ስታዲየም ላይ በተደረገው የጥሎ ማለፍ የፍፃሜ…

የደም ባንኮችን ተደራሽነት ለማስፋት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዳዲስ የደም ባንኮችን በመክፈት የደም ለጋሾችን ተሣትፎ ለመጨመር ያለመ የተደራሽነት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ በደም ባንክ ተደራሽነት ላይ በጥናት እየታየ ብዙ መሠራት እንዳለበት የጠቆሙት…

በመዲናዋ የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞችን የቤት ባለቤት ለማድረግ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞችን የቤት ባለቤት ለማድረግ የሚያስችል የውል ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የተፈራረሙት የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አሥተዳደር ቢሮ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ናቸው፡፡ በዚሁ መሠረትም…

ሲዳማ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ግብ ብርሃኑ በቀለ በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሦስተኛ ድሉን ሲያሳካ፤…