Fana: At a Speed of Life!

አመራሩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ሊሰራ ይገባል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አመራሩ ህዝቡ የሚያነሳቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት ሊሰራ ይገባል ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አሻድሊ ሀሰን አሳሰቡ፡፡ በክልሉ ላለፉት አራት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የከፍተኛ አመራሮች ወቅታዊ የውይይት መድረክ…

አቶ አረጋ ከበደ በቃሉ ወረዳ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶችን እየመረቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ከ143 ሚሊየን ብር በሚበልጥ ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት እየተመረቁ ነው። ከፕሮጀክቶች መካከልም የመስኖ አውታር፣ የድልድይና የአርሶ አደር ማሰልጠኛ ማዕከላት…

በባቱ ከተማ የጥምቀት በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ባቱ ከተማ የጥምቀት በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ በከተማዋ የጥምቀት በዓልን በደምበል ደሴቶች በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉ ነው የተመላከተው፡፡…

በሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት እስከ 57 ቢሊየን ዶላር የሚገመት ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ደቡብ ካሊፎርኒያ ግዛት በምትገኘው ሎስ አንጀለስ የተከሰተው ሰደድ እሳት ከ52 እስከ 57 ቢሊየን ዶላር የሚደርስ ውድመት አድርሷል ተባለ፡፡ ሰደድ እሳቱ ከፍተኛ ነፋስ የቀላቀለ መሆኑን ተከትሎ አሁንም በፍጥነት እየተዛመተ ነው ተብሏል፡፡…

የነዳጅ ውጤቶች ግብይት ሥርዓት አዋጅ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው 14ኛ መደበኛ ጉባዔ የነዳጅ ውጤቶችን ግብይት ሥርዓት ለመደንገግ የተዘጋጀ አዋጅን በሁለት ተቃውሞ፣ በአንድ ድምፀተአቅቦና በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል፡፡ የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ…

በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ የሚገነባው ጋምቤላ ቤተ-መጻሕፍት ….

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ በሚገኝ ገቢ በጋምቤላ የሕዝብ ቤተ-መጻሕፍት ሊገነባ ነው፡፡ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ልዩ አማካሪ ብርሃኑ ደጀኔ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ከመጽሐፉ ሽያጭ በሚገኝ ገቢ…

በአየር ሀይል አካዳሚ የሰለጠኑ የ8ኛ ዙር የአየር መንገድ ሰልጣኞች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ኢ) በአየር ሀይል አካዳሚ ወታደር ማሰልጠኛ ት/ቤት የሰለጠኑ የ8ኛ ዙር የአየር መንገድ ሰልጣኞች ተመረቁ። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢፌዲሪ አየር ኃይል ም/አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ነገራ ለሊሳ÷ ሀገር ታላቅ ህዝብን በሚመጥን መልኩ እየተገነባች ነው ብለዋል።…

የገና በዓል የላሊበላ ከተማ ቱሪዝም እንቅስቃሴ ላይ መነቃቃት መፍጠሩ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮ የገና በዓል ባለፉት ዓመታት ተቀዛቅዞ የነበረውን የቱሪዝም ሴክተር በማነቃቃት ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱን የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ በዓሉ ካለፈው ዓመት የበለጠ እንግዳ የተገኘበት፤ በታቀደው መሠረትም በስኬት የተጠናቀቀ…

መሠረተ-ልማቶችን የማዛወር ሥራ በዚህ ወር መጨረሻ ይጠናቀቃል- አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ኢ) በኮሪደር ልማቱ የሚዛወሩ መሠረተ-ልማቶችን እስከ ጥር 30 ቀን 2017 ለማጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በሁለተኛው ዙር የኮሪደር ልማት በ14 ከተሞች የኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማት የማዛወር እና መልሶ ግንባታ ሥራ…

ማከፋፈያ ጣቢያው የኢትዮጵያና ጅቡቲን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ያጠናክራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 01፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲጋላ ባለ 230 ኪሎ ቮልት የሃይል ማከፋፈያ ጣቢያ በኢትዮጵያና ጅቡቲ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ይበልጥ እንደሚያጠናክር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታውቋል፡፡ በተቋሙ የኮሙዩኒኬሽን መምሪያ ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን…