Fana: At a Speed of Life!

የሸገር ከተማ የኮሪደር ልማት በሚጠበቀው ልክ እየተከናወነ አለመሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸገር ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ በፍጥነት እየተከናወነ አለመሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ በሸገር ከተማ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች የሚኖሩ ነዋሪዎች እንዳሉት÷በአስተዳደሩ ከሶስት ወራት በፊት የተጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ…

የሀውቲ ታጣቂዎች ወደ እስራኤል ያስወነጨፉት ሚሳኤል ኢላማውን እንደመታ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የየመን ሀውቲ ታጣቂዎች ወደ እስራኤል ያስወነጨፉት ባለስቲክ ሚሳኤል ወታደራዊ ኢላማውን እንደመታ አስታወቁ። የእስራኤል ጦር ከሀውቲ ታጣቂዎች የተተኮሰውን ሚሳኤል ጠልፎ መጣል ወይም ማክሸፍ ሳይችል ቀርቶ በቴል አቪቭ አጠገብ ጃፋ ላይ መውደቁን…

በአማራ ክልል ከ4 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር በላይ ሰብል ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በ2016/17 መኸር ምርት እስካሁን ከ4 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር በላይ ሰብል መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በክልሉ በምርት ዘመኑ 169 ሚሊየን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የቢሮው መረጃ ያመላክታል፡፡ በቀሪ…

የታጠቁ ሃይሎች መንግስት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ እንዲቀበሉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታጠቁ ሃይሎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ወደ ሰላም እንዲመጡ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቅርበዋል፡፡ "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለአንድነት፣ ለአብሮነትና ለአገር ግንባታ ያላቸው ሚና" በሚል መሪ ሃሳብ የመጀመሪያው የሃይማኖቶች የሰላም ጉባዔ…

በሊጉ የበዓል ሰሞን መርሐ-ግብር ማንቼስተር ሲቲ ከአስቶንቪላ፤ክሪስታል ፓላስ ከአርሰናል ዛሬ ይጫወታሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ማንቼስተር ሲቲ ከአስቶንቪላ እንዲሁም ክሪስታል ፓላስ ከአርሴናል ዛሬ የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ይጠበቃሉ። በከፍተኛ የውጤት ማጣት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ማንቼስተር ሲቲ ወደቪላ ፓርክ ተጉዞ ከቀኑ…

በሀገር አቀፍ ደረጃ 971 ወረዳዎች በሀገራዊ ምክክሩ ተደራሽ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ 971 ወረዳዎች በሀገራዊ ምክክሩ ተደራሽ መደረጋቸውን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ የኦሮሚያ ክልል አጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት አካል የሆነውን የተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ምክክር እያካሄደ ነው። በመድረኩ…

የፌዴሬሽኑ 28ኛው ጠቅላላ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 28ኛው ጠቅላላ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል። ጉባዔውን በንግግር የከፈቱት የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ÷አትሌቲክስ ኢትዮጵያን በዓለም አደባባይ በማስተዋወቅ ትልቅ ሚና ያለውና ከውድድር በላይ መሆኑን ገልጸዋል።…

ከ443 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ443 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ ከታሕሣሥ 4 እስከ ታሕሣሥ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 422 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ገቢ እና 20 ነጥብ 7…

ኢትዮ ኢንጂነሪንግና ጁክሮቫ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ቴክኖሎጂ አቅርቦት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ እና የቱርኩ ጁክሮቫ ኩባንያ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ቴክኖሎጂ አቅርቦት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ እና የጁኩሮቫ ኩባንያ ጀነራል ማናጀር…

በመዲናዋ 22 ሺህ 700 ኪሎ ግራም የተበላሸ በርበሬ ተወገደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሊሰራጭ የነበረ ለምግብነት የማይውልና በአፍላቶክሲን የተጠቃ በርበሬ በህብረተሰቡ ጥቆማ ተይዞ መወገዱን የከተማዋ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ ግምታዊ ዋጋው 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሆነው በርበሬ በኮልፌ…