Fana: At a Speed of Life!

የምስራቅ አፍሪካ የመከላከያና የፀጥታ ሃላፊዎች መደበኛ ስብሰባ በኪጋሊ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል ክልላዊ ሰላምና ደህንነትን ለማስፈን "የሁለት አስርት ዓመታት ቁርጠኝነት” በሚል መሪ ሃሳብ 33ኛው የምስራቅ አፍሪካ የመከላከያና የፀጥታ ሃላፊዎች መደበኛ ስብሰባ በርዋንዳ ኪጋሊ እየተካሄደ ነው።…

በሞዛቢክ ዝናብ በቀላቀለ አውሎ ነፋስ 73 ሰዎች ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜናዊ ሞዛቢክ ሳይክሎን ችዶ በተባለ ዝናብ የቀላቀለ አውሎ ነፋስ የተፈጥሮ አደጋ 73 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ መንግስት አስታውቋል፡፡ አደጋውን ተከትሎ ከዛሬ እኩለ ሌሊት ጀምሮ ለሁለት ለሁለት ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ የሀዘን ቀን…

በክልሉ የተገኘው ሰላም መንግስትና ሕዝብ ፊታቸውን ወደ ልማት እንዲያዞሩ አስችሏል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተገኘው ሰላም የልማት ሥራዎችን ማፋጠን የሚያስችል መሆኑን በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ። በባህር ዳር ከተማ እየተገነቡ…

ሐሰተኛ የማንነት ማስረጃ አዘጋጅ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ሐሰተኛ ማስረጃ እያዘጋጀ ለሰዎች ሲሰጥ ነበር የተባለ ግለሰብ ቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ፡፡ ግለሰቡ በቁጥጥር ስር የዋለው ወደ ኤጀንሲው አገልግሎት ለማግኘት የመጣች ተገልጋይ…

የቢሾፍቱ የኮሪደር ልማት ሥራዎች የከተማዋን ዘመናዊነት የሚያሻሽሉ ናቸው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቢሾፍቱ የተቀናጀ የኮሪደር ልማት ሥራዎች የከተማዋን ገፅታ፣ ዘመናዊነትና የነዋሪዎቿን ኑሮ የሚያሻሽሉ ናቸው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ተስስር ገፃቸው፤ የሰባት…

ለ160 ሺህ ዜጎች በሕጋዊ መንገድ የውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ባለፉት አምስት ወራት ከ160 ሺህ በላይ ዜጎች በሕጋዊ መንገድ ወደተለያዩ የውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት ማድረጋቸውን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰለሞን ሶካ እንዳሉት÷ ከተለያዩ ውጭ ሀገራት ጋር የሁለትዮሽ…

የብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ በዓሉ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አስተባባሪነትና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል…

በጋምቤላ ክልል ከጥቅምት ወር ጀምሮ የሠራተኞች ደመወዝ በአዲሱ ጭማሪ እንዲከፈል ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ከጥቅምት ወር ጀምሮ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ በአዲሱ ጭማሪ እንዲከፈል ተወሰኗል። የክልሉ መንግስት ካቢኔ በዛሬው ዕለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎቸ ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ማሳለፉን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ…

በ28 ሚሊየን ብር የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ነዋሪዎች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በሱማሌ ክልል ደጋሃቡር ከተማ በ28 ሚሊየን ብር የገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ነዋሪዎች አስረክቧል፡፡ በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) እና…

 የሽብር ወንጀል የፈፀሙ ግለሰቦች እስከ 23 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን እና አካባቢው የሽብር ወንጀል በፈፀሙ ግለሰቦች ላይ ከ1 ዓመት ከ6 ወር እስከ 23 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተፈረደባቸው፡፡ በግለሰቦቹ ላይ የቅጣት ውሳኔው የተላለፈው በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ…