Fana: At a Speed of Life!

የታጠቁ ሃይሎች መንግስት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ እንዲቀበሉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታጠቁ ሃይሎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ወደ ሰላም እንዲመጡ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቅርበዋል፡፡ "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለአንድነት፣ ለአብሮነትና ለአገር ግንባታ ያላቸው ሚና" በሚል መሪ ሃሳብ የመጀመሪያው የሃይማኖቶች የሰላም ጉባዔ…

በሊጉ የበዓል ሰሞን መርሐ-ግብር ማንቼስተር ሲቲ ከአስቶንቪላ፤ክሪስታል ፓላስ ከአርሰናል ዛሬ ይጫወታሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ማንቼስተር ሲቲ ከአስቶንቪላ እንዲሁም ክሪስታል ፓላስ ከአርሴናል ዛሬ የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ይጠበቃሉ። በከፍተኛ የውጤት ማጣት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ማንቼስተር ሲቲ ወደቪላ ፓርክ ተጉዞ ከቀኑ…

በሀገር አቀፍ ደረጃ 971 ወረዳዎች በሀገራዊ ምክክሩ ተደራሽ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ 971 ወረዳዎች በሀገራዊ ምክክሩ ተደራሽ መደረጋቸውን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ የኦሮሚያ ክልል አጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት አካል የሆነውን የተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ምክክር እያካሄደ ነው። በመድረኩ…

የፌዴሬሽኑ 28ኛው ጠቅላላ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 28ኛው ጠቅላላ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል። ጉባዔውን በንግግር የከፈቱት የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ÷አትሌቲክስ ኢትዮጵያን በዓለም አደባባይ በማስተዋወቅ ትልቅ ሚና ያለውና ከውድድር በላይ መሆኑን ገልጸዋል።…

ከ443 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ443 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ ከታሕሣሥ 4 እስከ ታሕሣሥ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 422 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ገቢ እና 20 ነጥብ 7…

ኢትዮ ኢንጂነሪንግና ጁክሮቫ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ቴክኖሎጂ አቅርቦት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ እና የቱርኩ ጁክሮቫ ኩባንያ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ቴክኖሎጂ አቅርቦት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ እና የጁኩሮቫ ኩባንያ ጀነራል ማናጀር…

በመዲናዋ 22 ሺህ 700 ኪሎ ግራም የተበላሸ በርበሬ ተወገደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሊሰራጭ የነበረ ለምግብነት የማይውልና በአፍላቶክሲን የተጠቃ በርበሬ በህብረተሰቡ ጥቆማ ተይዞ መወገዱን የከተማዋ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ ግምታዊ ዋጋው 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሆነው በርበሬ በኮልፌ…

የኢትዮጵያ ልዑክ የሁለትዮሽ ግንኙነትን ለማጠናከር የሚያስችል ጉብኝት በኬንያ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በኢትዮጵያ እና በኬንያ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር የሚያስችል ጉብኝት በኬንያ አካሄደ። ልዑኩ ከኬንያ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር ተገናኝቶ ውይይት…

የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ካምፕ የገቡ ታጣቂዎች ስልጠና ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ካምፕ የገቡ የኦነግ ታጣቂዎች ስልጠና ጀመሩ። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት መረጃ እንዳመለከተው፤ ታጣቂዎቹ በኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ አዋሽ ቢሾላ ፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም ነው ስልጠና…

አሜሪካ የአይኤስ መሪን ገደልኩ አለች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ ኃይል (ሴንትኮም) የአይኤሱን መሪ አቡ ዩሲፍን በአየር ጥቃት መግደሉን አስታውቋል። አሜሪካ አቡ ዩሲፍን በባሽር አላሳድና በሩሲያ ኃይሎች ተይዞ በነበረ የሶሪያ ግዛት ውስጥ ባካሄደቸው የአየር ጥቃት መግደሏን ነው…