Fana: At a Speed of Life!

በ28 ሚሊየን ብር የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ነዋሪዎች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በሱማሌ ክልል ደጋሃቡር ከተማ በ28 ሚሊየን ብር የገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ነዋሪዎች አስረክቧል፡፡ በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) እና…

 የሽብር ወንጀል የፈፀሙ ግለሰቦች እስከ 23 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን እና አካባቢው የሽብር ወንጀል በፈፀሙ ግለሰቦች ላይ ከ1 ዓመት ከ6 ወር እስከ 23 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተፈረደባቸው፡፡ በግለሰቦቹ ላይ የቅጣት ውሳኔው የተላለፈው በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ…

አትሌት ድርቤ  በግራንድ ስላም ትራክ ውድድር ለመሳተፍ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ድርቤ ወልተጂ የግል የውድድር መድረክ በሆነው የግራንድ ስላም ትራክ  ውድድር ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የኮንትራት ስምምነት ፈርማለች፡፡ በስምምነቱ መሰረት በ1 ሺህ 500 ሜትር  ርቀት ላይ በመወዳደር የምትታወቀው አትሌት ድርቤ በ2025…

በኢነርጂ ፍጆታ እና በልዩ ልዩ ክፍያዎች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተግባራዊ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ200 ኪሎ ዋት ሠዓት በላይ በሚጠቀሙ ደንበኞች የፍጆታ ሂሳብ ላይ እና አዲስ ደንበኛ ማገናኘትን ጨምሮ ደንበኞች በሚፈፅሟቸው ልዩ ልዩ የአገልግሎት ክፍያዎች ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተግባራዊ መደረጉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡…

አቶ አደም ፋራህ በባሕር ዳር የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በባሕር ዳር ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም ጣና ዳር የሚገኘውን የጣና ማሪና ሪዞርት…

ቴክኖ ለኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ቁልፍ ሚና እያበረከተ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቴክኖ ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ቁልፍ ሚና እያበረከተ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ቴክኖ “ኤ አይ” የተሰኘ አዲስ ቴክኖሎጂ ትናንት የተለያዩ የመንግስት አመራሮችና አጋር አካላት እንዲሁም የዘርፉ ባለሞያዎች በተገኙበት ይፋ…

በኦሮሚያ ክልል ከ800 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ እድል ተፈጠረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አምስት ወራት ከ800 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ እድል መፈጠሩን የክልሉ የሥራ እድል ፈጠራና ክህሎት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ቶለሳ አጀማ እንደገለጹት÷ በበጀት ዓመቱ 2 ነጥብ 7 ሚሊየን…

እየታየ ያለው የበጋው ደረቅና ፀያማ የአየር ሁኔታ ቀጣይነት ይኖረዋል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት አሥራ አንድ ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ እየታየ ያለው የበጋው ደረቅና ፀያማ የአየር ሁኔታ ቀጣይነት እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ። በተጠቀሱት ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች…

በነዳጅ ሥርጭትና ግብይት የሚስተዋለው ሕገ-ወጥነት…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ መሠረታዊ የሆነ የነዳጅ አቅርቦት ችግር አለመኖሩን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አረጋገጠ፡፡ አልፎ አልፎ ከሚከሰት የማጓጓዝና ከጅቡቲ ሆራይዘን የነዳጅ ዴፖ የመቅዳት አቅም መቀነስ ጋር ተያይዞ የሚቀንስ የጭነት መጠን ካልሆነ…

በሰላም ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰላምና በአንድነት ላይ ያተኮረ የመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ሁሉም ሰው የያዘውን ልዩነት ይዞ እርስበርስ ተከባብሮ መኖር የትክክለኛ ሰውነት መገለጫ መሆኑን የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት…