Fana: At a Speed of Life!

2ኛው ኤርባስ ኤ350-1000 አውሮፕላን የሚሰጠውን ምቹ አገልግሎት እንደሚያጠናክር ተመላከተ

አዲስ አበባ ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 2ኛው ኤርባስ ኤ350-1000 (ET-BAX) አውሮፕላን አየር መንገዱ ለምቹ እና ዘመናዊ የደንበኞች አገልግሎት እየሰጠ ያለውን ትኩረት እንደሚያጠናክር ተገለጸ፡፡ ከዚህ ባለፈም አየር መንገዱ በአቪዬሽን ዘርፍ የአፍሪካ…

በህገ-ወጥ መንገድ ሁለት ሽጉጥ በመያዝ የተከሰሰው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍቃድ ሳይኖረው በህገወጥ መንገድ ሁለት ሽጉጥ በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ ይዞ የተገኘው ተከሳሽ በ5 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ። የኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ዐቃቤ ሕግ…

የገቢዎች ሚኒስቴር ከሩሲያ ፌዴራል የግብር አገልግሎት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና የሩሲያ ፌዴራል የታክስ አገልግሎት የስትራቴጂያዊ አጋርነት ሥምምነት ዛሬ ተፈራርመዋል። የተፈረመው ሥምምነት የሁለቱን አጋርነት ማጠናከር እና በዲጂታል ታክስ ትራንስፎርሜሽን ልምድን መለዋወጥ እንደሚያስችል ተገልጿል፡፡…

የሕብረቱ አምባሳደር ከፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የአውሮፓ ሕብረት አምባሳደር ሶፊ ፍሮመስበርገር ከፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምህረት ጋር በሁለትዮሽ ትብብሮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እያከናወናቸው ባሉ የሪፎርም ሥራዎች ላይ…

የጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ የረጅም ጊዜ ጥበቃና ልማት አስተዳደር አጋርነት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣንና የጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ የረጅም ጊዜ ጥበቃና ልማት አስተዳደር አጋርነት ስምምነት ከአፍሪካ ፓርክ ጋር ተፈራርመዋል፡፡ የጋራ ስምምነቱ በመንግስትየግል አጋርነት አስተዳደር ማስተላለፍ የሚያስችል…

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የካንሰር ህክምና ማዕከል በሳምንት ለ5 ቀናት የጨረር ህክምና እንደሚሰጥ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የካንሰር ህክምና ማዕከል በሳምንት ለ5 ቀናት የጨረር ህክምና እንደሚሰጥ አስታወቀ። ማዕከሉ ከዚህ ቀደም ወደ ሌላ ተቋም በሪፈር የሚልካቸውን ታካሚዎች ችግር መቅረፉንም ገልጿል። የማዕከሉ ዳይሬክተር ተቀባ ሰንኩርታ ለፋና…

የአገልግሎቱን ሪፎርሞች ውጤታማ ለማድረግ የመንግስት ትኩረት ተጠናክሮ ይቀጥላል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሪፎርሞች ውጤታማ ለማድረግ የመንግስት ትኩረት ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት…

የባሕርዳርን ተመራጭነት ሊያጎሉ የሚችሉ መሰረተ ልማቶች ተገንብተዋል – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕርዳር ከተማን ውበት፣ ድምቀትና ሁለንተናዊ ተመራጭነት ሊያጎሉ የሚችሉ መሰረተ ልማቶች ተገንብተዋል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መለኩ አለበል ተናገሩ፡፡ በአቶ መላኩ አለበል የተመራ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ቡድን በባሕርዳር ከተማ እየተገነቡ…

169 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 169 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች በሁለት ዙር በረራ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ ኤምባሲው በጂቡቲ ከሚገኘው ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር ፍልሰተኞቹ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ ማድረጉን…

የኢትጵዮያ አየር መንገድ ከሁለት ኩባንያዎች ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቻይና ሄናን አቪዬሽን ግሩብ እና ከሺያመን ኢምፖርት ግሩፕ ጋር በትብብር ለመስራት ተፈራርሟል፡፡ ከቻይና ሄናን አቪዬሽን ግሩብ ጋር የተፈረመው የመግባቢያ ስምምነት ሲሆን÷ከሺያመን ኢምፖርት ግሩፕ ጋር የተፈረመው ደግሞ…