Fana: At a Speed of Life!

አቶ ኦርዲን የኮሪደር ልማት ሥራ ኢኮኖሚን ለማነቃቃት ከፍተኛ ሚና እንዳለው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪክልል እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት ሥራ ኢኮኖሚውን ለማነቃቃት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ መንገዶች ባለ ስልጣን ዋና ስራ አስፈፃሚ መሃመድ አብዱረህማን(ኢ/ር) የተመራ ልዑክ…

በእስያ መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዚዳንት የተመራ ልዑክ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)በእስያ መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጂን ሊኩን የተመራ የልዑካን ቡድን በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኘ። የልዑካን ቡድኑ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው እንዲሁም ከአየር መንገዱ…

አሜሪካ ለታይዋን የ385 ሚሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ውል አጸደቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለታይዋን የ385 ሚሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ውል ማጽደቋን አስታውቃለች፡፡ የጦር መሳሪያ ሽያጩ የኤፍ-16 ተዋጊ ጄት መለዋወጫ እቃ፣ የራዳር ሥርዓትና የወታደራዊ መገናኛ ግብዓቶችን ያካተተ ነው ተብሏል፡፡ የአሜሪካ መከላከያ…

ኢትዮጵያና ፓኪስታን በንግድ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በንግድ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማስፋት እንደሚሰሩ ገልጸዋል፡፡ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከፓኪስታን የንግድ ሚኒስትር ጃም ከማል ካን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት በንግዱ ዘርፍ…

የኢትዮጵያ ዓይን ባንክ በክልሎች ተጨማሪ ቅርንጫፎችን ሊከፍት ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዐይን ባንክ የዓይን ብሌን ልገሣን ለማበረታታት በክልሎቸ ተጨማሪ ማዕከላትን ሊከፍት መሆኑን አስታውቋል። ባንኩ በኢትዮጵያ የዓይን ብሌን ልገሣን ባህል ማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር መክሯል፡፡…

ብርጋዲየር ጄኔራል ሰይፈ ኢንጊ ጉራሮ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እናት ሀገራቸውን ለ35 ዓመታት በውትድርና ሙያ ያገለገሉት ብርጋዲየር ጄኔራል ሰይፈ ኢንጊ ጉራሮ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ብርጋዲየር ጄኔራል ሰይፈ ኢንጊ ከአባታቸው ከአቶ ኢንጊ ጉራሮ እና ከእናታቸው ወ/ሮ ተሸቴ ፋኔ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን…

ቃልን በተግባር መፈጸም የብልጽግና ፓርቲ ተጨባጭ መለያዎቹ ናቸው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቃልን በተግባር መፈጸም የብልጽግና ተጨባጭ መለያዎቹ ናቸው ሲሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትርና የብልጽግና ፓርቲ…

ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት 5 ዓመታት ኢትዮጵያን ከስብራት ወደ ልዕልና የሚያሸጋግሩ ድሎችን አስመዝግቧል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት አምስት ዓመታት ኢትዮጵያን ከስብራት ወደ ልዕልና የሚያሸጋግሩ ድሎችን አስመዝግቧል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በዓድዋ ድል…

ኢትዮጵያ ከድህነት ለመውጣት ካላት ቁርጠኝነት አንጻር ብልጽግናን ማረጋገጥ የሁሉም ዜጎች የወል እውነት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከድህነት ለመውጣት ካላት ቁርጠኝነት አንጻር ብልጽግናን ማረጋገጥ የሁሉም ዜጎች የወል እውነት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ብልጽግና…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተካሄደ። በመርሐ ግብሩ ከጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ…