የሀገር ውስጥ ዜና የአርበኞች መታሰቢያ ቀን ምክንያት በማድረግ በነገው ዕለት 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል Adimasu Aragawu May 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በነገው ዕለት የሚከበረውን የአርበኞች መታሰቢያ ቀን ምክንያት በማድረግ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ለፋና ዲጂታል እንዳስታወቀው÷ የአርበኞች መታሰቢያ ቀንን ምክንያት በማድረግ ነገ ሚያዝያ 27 ከንጋቱ 12 ሰዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለዐርበኞች (የድል) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Adimasu Aragawu May 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ84ኛው የዐርበኞች (የድል) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለ84ኛው የዐርበኞች (የድል) በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ታምርት መርሐ ግብር የኢትዮጵያን እድገት የሚያረጋግጡ ትላልቅ ተግባራት እየተከናወኑበት ነው – አቶ አረጋ ከበደ Adimasu Aragawu May 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታምርት መርሐ ግብር የኢትዮጵያን እድገት የሚያረጋግጡ ትላልቅ ተግባራት እየተከናወኑበት መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል እየተካሄደ የሚገኘውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስከበር የሁል ጊዜ ስራችን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn May 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ አባቶቻችን በአርበኝነት ስሜት የኢትዮጵያን አንድነትና ብሔራዊ ጥቅም ማስከበር የሁል ጊዜ ስራችን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ 116ኛው የኢትዮጵያ ፖሊስ ምሥረታ ቀን የማጠቃለያ መርሐ ግብር ከፍተኛ የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና መስዋዕትነት በመክፈል ጭምር ኃላፊነቱን የሚወጣ የፖሊስ ሠራዊት ተፈጥሯል – ኮ/ጄ ደመላሽ ገ/ሚካኤል Hailemaryam Tegegn May 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕይወት መስዋዕትነት በመክፈል ጭምር የሚሰጠውን ኃላፊነት የሚወጣ የፖሊስ ሠራዊት ተፈጥሯል ሲሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ፡፡ 116ኛው የኢትዮጵያ ፖሊስ ምሥረታ ቀን የማጠቃለያ መርሐ ግብር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከርሰ ምድር ውሃ ያለበትን ደረጃ የሚያጠና ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Adimasu Aragawu May 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዴንማርክ መንግስት ከሀዋሳ እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር የከርሰ ምድር ውሃ አደጋ ላይ እንዳይወድቅ እና ውሃው ያለበትን ደረጃ የሚያጠና ፕሮጀክት ይፋ አድርገዋል። የኢትዮ-ኔቸር ፕሮጀክት የሀዋሳ ማዕከል አስተባባሪ ሙሉጌታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮደርስ ስልጠና የዲጂታል ክህሎትን በማሳደግ ተጨማሪ ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ እንደሚያደርግ ተጠቆመ Adimasu Aragawu May 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ5 ሚሊየን ኢትዮጵውያን ኮደርስ ስልጠና የዲጂታል ክህሎትን በማሳደግ በዘርፉ ተጨማሪ የሀገር ውስጥና የውጭ ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ የሚያደርግ መሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ይሹሩን አለማየሁ (ዶ/ር) ገለጹ። ዲጂታል…
ስፓርት ቼልሲ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል Hailemaryam Tegegn May 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ቼልሲ በስታምፎርድ ብሪጅ ሊቨርፑልን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል። ለቀጣይ ዓመት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ እየተፎካከሩ የሚገኙት ሰማያዊዎቹ ምሽት 12:30 የሊጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በኢንዱስትሪው ዘርፍ ያከናወነው የሪፎርም ሥራ ውጤት አስገኝቷል – አቶ አህመድ ሺዴ Mikias Ayele May 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሰባት ዓመታት መንግስት በኢንዱስትሪው ዘርፍ ያከናወነው የሪፎርም ሥራ ውጤት ማስገኘቱን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በ3ኛው ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ 2017 የፓናል ውይይት ላይ እንዳሉት÷ የመንግስት የማክሮ ኢኮኖሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፍትሕ ተቋማት ትራንስፎርሜሽን ትግበራ የተገኘውን ውጤት አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ Mikias Ayele May 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፍትሕ ተቋማት ትራንስፎርሜሽን ትግበራ የተገኘውን ውጤት አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፉት ዘጠኝ ወራት የፌዴራልና የክልል ፍርድ ቤቶች እና የፍትሕ…