Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ አፍሪካን እርስ በርስ የማገናኘት ሚናውን በትጋት እንደሚወጣ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካን እርስ በርስና ከተቀረው ዓለም ጋር በማገናኘት እየተጫወተ ያለውን የመሪነት ሚና አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ወደ ላይቤሪያ ሞንሮቪያ ዳግም በጀመረው የመንገደኞች በረራ ሞንሮቪያ ሲደርስ÷…

በተለያዩ ክልሎች የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በተለያዩ ክልሎች እየተከበረ ነው፡፡ በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የዘንድሮው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ-ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ሐሳብ በአምቦ…

የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አባላትና ደጋፊዎች በተገኙበት በጅቡቲ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል “የሐሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሐሳብ በጅቡቲ የሚኖሩ አባላትና ደጋፊዎች በተገኙበት ተከብሯል። በመርሐ-ግብሩ ላይ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ የእንኳን ደህና…

ድሬዳዋ እና አላት ነፃ የንግድ ቀጣናዎች በትብብር ለመሥራት ተስማሙ 

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጣና እና የአዘርባጃኑ አላት ነፃ የንግድ ቀጣና በትብብር ለመሥራት ተስማሙ፡፡ ከስምምነት የተደረሰው በኢትዮጵያ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት የተመራ ልዑክ አላት ነፃ የኢኮኖሚ ዞንን በጎበኙበት ወቅት መሆኑ ተገልጿል፡፡…

በወዳጅነት ዐደባባይ ከ10 ሺህ በላይ ተሳታፊዎች በተገኙበት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚከበረውን የፀረ-ሙስና ቀን ምክንያት በማድረግ በወዳጅነት ዐደባባይ ከሁሉም የመዲናዋ ክፍለ ከተሞች የተወጣጡ ከ10 ሺህ በላይ ተሳታፊዎች በተገኙበት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሂዷል፡፡ የአካል ብቃት እንቅስቃሴው የተካሄደው÷…

በታኅሣስ ወር ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ቀጣይነት ይኖራቸዋል- ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥለው የታኅሣስ ወር ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ቀጣይነት እንደሚኖራቸው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ የታኅሣስ ወር የአየር ሁኔታን በተመለከተ በማኅበራዊ ትስስሩ ገጹ ባጋራው መረጃ÷ ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ…

ሊቨርፑል ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ13ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብሮች ሲቀጥሉ ምሽት 1 ሠዓት ላይ ሊቨርፑል በአንፊልድ ከማንቼስተር ሲቲ ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ ሊጉን በ31 ነጥቦች እየመራ የሚገኘው የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ውኃ…

በለንደን ደርቢ አርሰናል ዌስትሃም ዩናይትድን 5 ለ 2 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ አምስት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ ምሽት 2 ሰዓት ከ30 ላይ ወደ ለንደን ስታዲየም በማቅናት ዌስትሃም ዩናይትድን የገጠመው አርሰናል 5 ለ 2 በሆነ ሰፊ ልዩነት አሸንፏል፡፡ የመድፈኞቹን…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥቷል ፡፡ በዚህ መሰረትም፦ 1. አቶ ግርማ ሰይፉ - የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ኃላፊ 2. ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ- የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር 3. ወ/ሮ ኒዕመተላህ…