ቢዝነስ 6ኛው ሴት የሥራ ፈጣሪዎች የንግድ ትርዒትና ኮንፍረንስ ተከፈተ ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 21 የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) አባል ሀገራት የሚሳተፉበት ስድስተኛው ሴት የሥራ ፈጣሪዎች የንግድ ትርዒትና ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ ተከፍቷል። የንግድ ትርዒቱን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ የንግድና…
ቢዝነስ ከ4 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ የወርቅ ምርት ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 4 ሺህ 254 ኪሎ ግራም የወርቅ ምርት ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ማድረጉን የጋምቤላ ክልል ማዕድን ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ 1 ሺህ 850 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ አቅደው እንደነበር የኤጀንሲው ምክትል ዳይሬክተር ኤልያስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የኃይል ተደራሽነትን ለማሳደግ የማስፋፊያ ሥራ እየተከናወነ ነው ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቐለ ሪጅን እያደገ የመጣውን የኃይል ፍላጎት ለማስተናገድ የሚያስችል የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት የማስፋፊያ ሥራ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በበጀት ዓመቱ ያለፉት ወራትም 175 ነጥብ 92 ኪሎ ሜትር የውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰመራ ከተማን በጋራ ለማልማት ያለመ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ “ሰመራ ከተማን በጋራ እናልማ“ በሚል መሪ ሐሳብ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብርን አስጀምረዋል፡፡ የክልሉ ኮንስትራክሽን እና ከተማ ልማት ቢሮ ኃላፊ አሕመድ ኑር ሳሊም (ኢ/ር)፤ ሰመራ ለቀጣዩ ትውልድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ያልያዘ አሽከርካሪ ማሽከርከር አይችልም- ሚኒስቴሩ ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከያዝነው ዓመት ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ የአሽከርካሪዎች የሙያ ብቃት ምዘና እንደሚጀመር የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የብቃት ምዘናውን መስጠት ያስፈለገው 83 በመቶ በሀገሪቱ እየደረሰ የሚገኘው የትራፊክ አደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ250 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ተዘጋጀ ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ250 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ መዘጋጀቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። በቢሮው የአፈር ለምነትና ማሻሻያ ዳይሬክተር እሸቱ ለገሰ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ የአፈር ለምነትን ለመጨመርና…
ስፓርት ፒኤስጂ ከአርሰናል ለሙኒኩ ፍጻሜ…. ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ በግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ ፒኤስጂ በሜዳው ፓርክ ደ ፕሪንስ ዛሬ ምሸት 4 ሰዓት ላይ አርሰናልን ያስተናግዳል። የዛሬ ምሽት የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚ ቡድኖች በታሪካቸው አንድም ጊዜ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቱ ትውልድ የዘመኑ አርበኛ ሊሆን ይገባል – የፈጠራ ባለሙያዎች Yonas Getnet May 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣቱ ትውልድ የዘመኑ አርበኛ ሊሆን ይገባል ሲሉ በሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር ላይ የተሳተፉ የፈጠራ ባለሙያዎች ገለጹ። የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከፌደራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት 4ኛው የሀገር አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለአዲሱ የጀርመን መራሔ መንግስት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Yonas Getnet May 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጀርመን መራሔ መንግስት ሆነው ለተመረጡት ፍሬድሪክ ሜርዝ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፥ የኢትዮጵያና ጀርመንን የ120 አመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት…
ቢዝነስ 6ኛው የኮሜሳ ነጋዴ ሴቶች ፌዴሬሽን የንግድ ትርዒት ነገ ይጀመራል Adimasu Aragawu May 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ነጋዴ ሴቶች ፌዴሬሽን የንግድ ትርዒት ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል። እስከ ግንቦት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በሚቆየው የንግድ ትርዒት ላይ ከ21 የኮሜሳ አባል ሀገራት የተውጣጡ…