ስፓርት አርሰናል በበርንማውዝ ተሸነፈ abel neway May 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በሜዳው ኤሚሬትስ ስታዲየም በርንማውዝን ያስተናገደው አርሰናል 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ የበርንማውዝን የማሸነፊያ ግቦች ዲያን ሁጅሰንና ኢቫኒልሰን ሲያስቆጥሩ አርሰናልን ከሽንፈት ያልታደገችዋን…
የሀገር ውስጥ ዜና በገጠር የሃይል አቅርቦት ችግርን የሚፈቱ የነጻ ሃይል ማምረቻ ማሽኖችን ለማምረት ይሰራል- አቶ መላኩ አለበል abel neway May 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣይ ዓመታት በገጠር የመስኖና የቤት ውስጥ ኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ችግርን የሚፈቱ የነጻ ሃይል ማምረቻ ማሽኖችን አምርተን ተደራሽ እናደርጋልን ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ 3ኛው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመረጡ የኢኮኖሚ ዘርፎች ውጤት እንዲያመጡ አምራች ኢንዱስትሪው ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Mikias Ayele May 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ ማግስት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለማሳደግ በተመረጡ ሴክተሮች ተጨባጭ ውጤት እንዲገኝ የአምራች ኢንዱስትሪው ከፍተኛ ሚና መጫወቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት 3ኛውን የኢትዮጵያ ታምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ባለፉት 3 ዓመታት ብቻ ተስፋ ሰጪ ውጤቶችን አስገኝቷል – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት abel neway May 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት 3ኛውን የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ መርቀው ከፍተዋል፡፡ ለ5 ቀናት በሚቆየው የ2017 “ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖ ከወትሮው በተለየ መልኩ በአጠቃላይ 288 ድርጀቶች ምርታቸውን ማቅረባቸው…
ፋና ስብስብ ካሳሁን ዘውዱ የፋና ላምሮት የምዕራፍ 19 የፍጻሜ ውድድር አሸናፊ ሆነ abel neway May 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ካሳሁን ዘውዱ የፋና ላምሮት የምዕራፍ 19 የፍጻሜ ውድድር አሸናፊ ሆኗል፡፡ ለሶስት ወራት በጠንካራ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው ፋና ላምሮት የምዕራፍ 19 የፍጻሜ ውድድር ዛሬ በደማቅ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ ለፍጻሜ ውድድሩ አራቱ ተወዳዳሪዎች…
ስፓርት ኢትዮጵያ መድን አርባ ምንጭ ከተማን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ abel neway May 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን አርባ ምንጭ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ አለን ካይዋ እና አቡበከር ሳኒ የመድንን የማሸነፊያ ግቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገርን ዳር ድንበር ክብርና ሉዓላዊነት የሚያስጠብቅ ብቁና ጠንካራ ሰራዊት ተገንብቷል- ሌ/ጀ መሐመድ ተሰማ Mikias Ayele May 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገርን ዳር ድንበር ክብርና ሉዓላዊነት የሚያስጠብቅ ብቁና ጠንካራ ሰራዊት ተገንብቷል ሲሉ የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል መሐመድ ተሰማ ገለጹ። ከክፍለ ጦር እስከ ጓድ ያሉ የምስራቅ እዝ አመራሮች የመሪነት ሚና እና ተያያዥ ወታደራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለኮሪያ ነጻነት የከፈለችው መስዋዕትነት ለሀገራቱ ግንኙነት ጠንካራ መሰረት ነው – አምባሳደር ጁንግ ካንግ Mikias Ayele May 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለኮሪያ ሪፐብሊክ ነጻነት የከፈለችው መስዋዕትነት ለዘመናት የዘለቀውን የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚያጠናክር መሆኑን በኢትዮጵያ የኮሪያ ሪፐብሊክ አምባሳደር ጁንግ ካንግ ገለጹ። 74ኛው የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ክብረ በዓል…
ስፓርት በሻንጋይ ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃን ያዙ Melaku Gedif May 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና ሻንጋይ በተካሄደው የወንዶች የ5 ሺህ ሜትር ውድድር አትሌት በሪሁ አረጋዊ አሸንፏል፡፡ አትሌቱ ርቀቱን በ12 ደቂቃ 50 ሰከንድ ከ45 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነው፡፡ ሌላኞቹ ኢትዮጵያውያን አትሌት ኩማ ግርማ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የፖስታ አገልግሎት እየሰጠች ነው Melaku Gedif May 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከለውጡ ወዲህ በዘርፉ በተከናወኑ የማሻሻያ ሥራዎች በፈጣን መልዕክት አገልግሎት ቀዳሚ ከሆኑ አስር ሀገራት ተርታ መሰለፍ መቻሉን የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት አስታውቋል፡፡ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዳግማዊ ኃይልዬ እንዳሉት÷ባለፉት…