ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የአፍሪካ ልማት ባንክ ልዩ ልዑክ የሆኑትን ቲሞቲ ዊልያምስ(ዶ/ር)ን ተቀበሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው "ዛሬ ጠዋት የአፍሪካ ልማት ባንክ ልዩ ልዑክ የሆኑትን ዶክተር ቲሞቲ ዊልያምስን በምግብ እና ግብርና አቅርቦት ጥምረት አፈፃፀም ጥረቶች ላይ ለመወያየት ተቀብያለሁ" ብለዋል፡፡