Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የበላይ ጠባቂ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከማህበሩ የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ። በማህበሩ ፕሬዚዳንት አበራ ቶላ የተመራው ቡድን የሰብዓዊ ድጋፍ በመስጠት ረገድ የተመዘገቡ ስኬቶችን በተመለከተ ገለጻ አድርጓል።…

በአዲስ አበባ አህጉራዊ የሰላም ኮንፈረስ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አህጉራዊ የሰላም ኮንፈረንስ እንደሚካሄድ የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ። የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) ኮንፈረንሱን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ÷ በኮንፈረንሱ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ተወካዮች ይታደማሉ ብለዋል። በመድረኩ…

ፕሬዚዳንት ፑቲን በአሜሪካና ብሪታኒያ ላይ ጥቃት ሊፈፅሙ እንደሚችሉ አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በአሜሪካ እና ብሪታኒያ ላይ ጥቃት ሊፈፅሙ እንደሚችሉ አስጠነቀቁ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን ማስጠንቀቂያውን የሰጡት ዩክሬን ከኔቶ አባል ሀገራት እና አሜሪካ በታጠቀቻቸው የረጅም ርቀት ሚሳኤሎች ሩሲያ ላይ ጥቃት መፈፀሟን…

በአማራ ክልል ከ1 ሚሊየን በላይ የስራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት በአማራ ክልል ከ1 ሚሊየን 233 ሺህ 744 የስራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ስራ እና ስልጠና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ አወቀ ዘመነ እንደገለጹት፤ በክልሉ ሊፈጠር ከታቀደው የስራ ዕድል…

ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የኤሌክትሪክ መኪኖች የቀረጥ ጉዳይ!

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ሙሉ በሙሉ ተገጣጥመው ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ መኪኖች 15 በመቶ የጉምሩክ ቀረጥ ይከፈልባቸው የነበረው 5 በመቶ እንዲሆን መደረጉን ገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የታክስ ፖሊሲ መምሪያ ኃላፊ አቶ…

በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ በ200 ሚሊየን ብር የተገነቡ መሠረተ-ልማቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ በ200 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የተለያዩ መሠረተ-ልማቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ፡፡ መሠረተ-ልማቶቹ ለሠራተኞቹ አገልግሎት እንዲውሉ ያስገነባው በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የሚገኘው ሺንትስ ኢቲፒ…

ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በሳይበር ደኅንነት ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሳይበር ኦፕሬሽን ዋና ዳይሬክቶሬት እና የጣሊያን የመከላከያ ሳይበር ክፍል በጋራ ለመስራት ተስማሙ። የመከላከያ ሳይበር ኦፕሬሽን ዳይሬክተር ኮሎኔል ሀገር አስቻለ እንዳሉት÷ ስምምነቱ በሳይበር ዘርፍ በትብብር ለመስራትና…

የመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወደ ስራ ለማስገባት የመሰረተ ልማት ዝርጋታ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክን ሥራ ለማስጀመር የኢንተርኔት ኔትወርክን ጨምሮ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የፓርኩ ሥራ አስኪያጅ አቶ ፊልሞን ተረፈ አስታወቁ። እንደ ሥራ አስኪያጁ ገለፃ፤ ከኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ሪጅን ጋር…

በኢትዮጵያና ቻይና መካከል በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ ትብብር ለመፍጠር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ቻይና መካከል በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ ትብብር ለመፍጠር የሚያስችል ስምምነት መፈረሙን የሥራ ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል አስታወቁ፡፡ ስምምነቱ በሀገራቱ መካከል ያለውን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችል መሆኑን…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአፍሪካ ስማርት ከተሞች ኢንቨስትመንት ፎረም ሽልማት ተበረከተለት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአፍሪካ ስማርት ከተሞች ኢንቨስትመንት ፎረም ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ ሽልማቱ በኮሪደር ልማት ከተማይቱን ለነዋሪዎቿ እና ለእንግዶቿ ምቹና ተስማሚ ለማድረግ በአጭር ጊዜ የተገኘውን አመርቂና ውጤታማ ተግባር መሰረት…