Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች የካቢኔ አባል እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ ሻቡት ናህያን አል ናህያን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ሁለቱ ወገኖች በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን…

ዩክሬን “በሩሲያ ኩርስክ ግዛት ድል ቀናኝ” አለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ወታደሮች በሩሲያ ኩርስክ ግዛት አቋማቸውን እያጠናከሩና ድል እየተቀዳጁ መሆናቸውን የሀገሪቱ የጦር ኃይሎች አዛዥ ኦሌክሳንድር ሲርስኪ ተናገሩ፡፡ የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ ኪየቭ ከነሐሴ 6 ቀን 2024…

የድሬዳዋ አስተዳደር የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን ለኮሚሽኑ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን በይፋ ለኮሚሽኑ አስረከቡ፡፡ በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በድሬዳዋ አስተዳደር ላለፉት ስድስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ዛሬ…

በፎረሙ የአህጉሪቱ ከተሞች ቀጣይ የዕድገት አቅጣጫ እንደሚመላከት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በአጀንዳ 2063 ማዕቀፍ የአህጉሪቱ ከተሞች ቀጣይ የዕድገት አቅጣጫ የሚቀመጥበት መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ አመላከቱ፡፡ ከነሐሴ 29 እስከ ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም "ዘላቂ የክትመት ምጣኔ…

የሕዝቡን የእርስ በርስ ግንኙነት ለማጠናከር የአመራሩ ሚና ሊጠናከር ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ዘላቂ ሰላም በማስፈን የሕዝቡን የእርስ በርስ ግንኙነት ለማጠናከር በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች ሚና እንዲጠናከር የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አለሚቱ ኡሞድ አሳሰቡ፡፡ በክልሉ ሰሞኑን የተሾሙ አዳዲስ አመራሮች ከክልል፣ ከዞንና ከወረዳ…

የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና ጽሕፈት ቤቱን በኢትዮጵያ ከፈተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና ጽሕፈት ቤቱን በአንድነት ፓርክ ዛሬ አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢያሱ ወሰን እና የኮንፌዴሬሽኑ የቦርድ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል በሜዳው ከዎልቭስ ዛሬ ይጫወታል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ ከቀኑ 11 ሠዓት ላይ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚሁ መሠረት አርሰናል በሜዳው ዎልቭስን ሲያስተናግድ÷ ኤቨርተን ከብራይተን፣ ኖቲንግሃም ፎረስት ከቦርንማውዝ እና…

የካፍ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የካፍ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል። በውድድሩ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጨምሮ ዘጠኝ ክለቦች ይሳተፋሉ። ኢትዮጵያን በሴካፋ ዞን ወክሎ በማጣሪያ ውድድሩ የሚሳተፈው…

በሲስተም ማሻሻያ ሥራ ምክንያት ዛሬና ነገ የኃይል መቋረጥ ይኖራል- ማዕከሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ኢትዮጵያ እየተከናወነ በሚገኘው የሲስተም ማሻሻያ ሥራ ምክንያት ዛሬ እና ነገ በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች የኃይል መቋረጥ ሊከሰት እንደሚችል ተመላከተ፡፡ በማሻሻያው ምክንያት በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች ከፍተኛ የኃይል ጭነት በሚበዛባቸው…

ለአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ለሚከናወነው የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ባስቀመጡት አቅጣጫ መሠረት በአንድ ጀንበር 600 ሚሊየን…