Fana: At a Speed of Life!

የጨው ንግድ ላይ የሚስተዋለውን ችግር ለመቅረፍ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሞኖፖሊ አሠራር ተጋልጠው ከቆዩ ምርቶች መካከል ጨው አንዱ መሆኑን እና በዘርፉ ያለውን ችግር ለመቅረፍ እየተሠራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ በሀገራችን የንግድ ስርዓት ውስጥ ከሚስተዋሉ ችግሮች አንዱ…

ኢትዮጵያ ሶማሊላንድ ያካሄደችውን ዴሞክራሲዊ ምርጫ አደነቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሶማሊላንድ ከትናንት በስቲያ ላካሄደችው ሰላማዊና ዴሞክራሲዊ ምርጫ ለመንግሥቷ እና ሕዝቧ ያላትን አድናቆት ገለጸች፡፡ የሶማሊላንድ የምርጫ ኮሚሽን ሠላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ነጻና ፍትሐዊ ምርጫ ማካሄዱን በመጥቀስ ለዚህም ያላትን አድናቆት…

ፌዴራል ፖሊስና የቻይና ሕዝብ ደኅንነት ሚኒስቴር በጋራ በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እና የቻይና ሕዝብ ደኅንነት ምክትል ሚኒስትር ዢ ያንጁን በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ ወገኖች በቅንጅት ለመሥራት ስምምነት በደረሱባቸው ጉዳዮች ላይ…

አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎችን ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪውን ዘርፍ ምርታማነት ለማሳደግ አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎችን የማስፋፋት ስራ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ በድሬዳዋ ከተማ የኢንዱስትሪ ልምድ ማሰራጫ መድረክ ላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት÷…

በቻይና ምክትል የህዝብ ደህንነት የተመራ ልዑክ የአዲስ አበባ ፖሊስን እየጎበኘ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ምክትል የህዝብ ደህንነት ሺ ያንጁን የተመራ የልዑካን ቡድን በአዲስ አበባ ፖሊስ የስራ ጉብኝት እያደረገ ይገኛል። በጉብኝቱ በኢትዮጵያ የቻይና አምባደር ሺን ሀይን፣ የቤይጂንግ ከተማ ፖሊስ ኃላፊ ጃኦ ጃንሺን እንዲሁም የሪፐብሊኩ ከፍተኛ የስራ…

ተጠባቂው የዛሬ ምሽት የቦክስ ፍልሚያ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ58 ዓመቱ ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን ከ27 ዓመቱ ፕሮፌሽናል ቦክሰኛ ጄክ ጆሴፍ ፖል ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ ዛሬ ምሽት በአሜሪካ ቴክሳስ አርሊንግተን ይካሄዳል፡፡ ከዓመታት በፊት ቀጠሮ በተያዘለት ፍልሚያ የዓለም የቦክስ ባለታሪኩ ማይክ ታይሰን እና…

በምስራቅ ወለጋ ዞን ሰላማዊ ሰልፎች ተካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ነዋሪዎች ሰላምን ለማጽናት የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፎችን አካሄዱ። በሕዝባዊ ሰልፎ ላይ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ የሃይማኖት አባቶችና የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉ ሲሆን፤ ሰላምን…

ከጋምቤላ ክልል ከ900 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሄራዊ ባንክ ገቢ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጋምቤላ ክልል በተያዘዉ በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ብቻ ከ900 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ተደርጓል፡፡ ክልሉ በሩብ ዓመቱ 325 ኪሎግራም ወርቅ ገቢ ለማድረግ ያቀደ ቢሆንም ከ900 ኪሎግራም በላይ ወርቅ ገቢ በማድረግ ከዕቅዱ…

እውን በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የጅምላ አፈሳ እየተፈጸመ ነውን?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ከሰሞኑ የጅምላ አፈሳ ድርጊት እየተፈጸመ ነው የሚሉ መረጃዎች በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገጾች ሲሰራጩ ይስተዋላል፡፡ የጅምላ አፈሳው በተለይ በወጣቶች እና በቀን ሥራ በተሰማሩ ዜጎች ላይ ትኩረት ያደረገ መሆኑን…