Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በድሬዳዋ በእሳት አደጋ ምክንያት የተጎዱ ወገኖችን ለማቋቋም 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በድሬዳዋ አሸዋ ገበያ በቅርቡ በደረሰ የእሳት አደጋ ምክንያት የተጎዱ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም የ6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የእሳት አደጋው ባደረሰው ጉዳት…

አቶ መላኩ አለበል ከሩስያ አምራቾች እና ዘርፍ ማህበራት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ከሩስያ አምራቾች እና ዘርፍ ማህበራት ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በግብዓት አቅርቦት ፣ በወጪ ንግድ እና በጆይንት ቬንቸር አብሮ መስራት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መምከራቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ…

ሚኒስቴሩ በህፃን ሄቨን ላይ በተፈፀመው ወንጀል በተሰጠው  ውሳኔ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር  እንደሚሰራ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህፃን ሄቨን ላይ በተፈፀመው ዘግናኝ የሆነ ኢ ሰብአዊ ወንጀል የተሰጠው ዉሳኔ አስመልክቶ ይግባኝ ለመጠየቅ የሚኬድበት አግባብ ባለመሆኑ ከባለድርሻ አካላት ጋር  እንደሚሰራ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የህፃናትን መብት…

በፕሪሚየርሊጉ አርሰናል ወልቭስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሪሚየርሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው አርሰናል ወልቨስን 2 ለ 0  አሸነፏል፡፡ ቀን 11 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨወታ ካይ ሀቨርዝ እና ቡካዮ ሳካ የአርሰናልን ጎሎች አስቆጥረዋል፡፡ በተመሳሳይ ሰዓት በተደረጉ ጨዋታዎች ብራይተን…

በውድድሩ ጉዳት ቢያጋጥመኝም የሀገር ፍቅር ስሜት ርቀቱን እንድጨርስ አድርጎኛል-አትሌት ቀነኒሳ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ በማራቶን ውድድሩ ጉዳት ቢያጋጥመኝም የሀገር ፍቅር ስሜት ርቀቱን እንድጨርስ አድርጎኛል ሲል አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ገለፀ፡፡ አትሌት ታምራት ቶላ ባሸነፈበት የፓሪሱ የማራቶን ውድድር ላይ የተሳተፈው ቀነኒሳ በቀለ በማህበራዊ…

ጴጥሮስ ማስረሻ የፋና ላምሮት የምዕራፍ 17 ውድድር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ላለፉት 3 ወራት ከአስደናቂ ተወዳዳሪዎቹ ጋር አብሯችሁ የቆየው የፋና ላምሮት የምዕራፍ 17 የድምፃዊያን ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን አድርጓል። ለፍፃሜው የደረሱት አራቱ ተፎካካሪዎች (አብርሃም ማርልኝ፣ ሱራፌል ደረጀ፣ ናሆም ነጋሽ እና…

ከ800 በላይ ለሚሆኑ እናቶችና ህፃናት የዐይን መነፅር ተለገሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከአሊ ቢራ ፋውዴሽን ጋር በጋራ በመሆን ከ800 በላይ ለሚሆኑ እናቶችና ህፃናት የዐይን መነፅር ለገሰ፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር አትዮጵያውያን ከተባበርን ማድረግ…

በፕሪሚየርሊጉ ሊቨርፑል ኢፕስዊች ታውንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ የሁለተኛ ቀን ጅማሮ ሊቨርፑል ኢፕስዊች ታውንን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡ ከአዲስ አዳጊው ቡድን ከባድ ፉክክር የገጠመው የአሰልጣኝ አርኒ ሰሎት ቡድን ሊቨርፑል ከረፍት መለስ በዲያጎ ዦታ እና ሞሀመድ ሳላህ ጎሎች 2 ለ 0…

1 ሺህ 163 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 163 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። ዛሬ ወደ ሀገራቸው ከተመለሱት ውስጥ 947 ወንዶች፣ 200 ሴቶች እና 16ቱ ጨቅላ ህፃናት መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች…

በአይሻ አንድ የነፋስ ኃይል ማመንጫ 300 ሜጋ ዋት ኃይል ማመንጨት የሚያስችል ሥምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአይሻ አንድ የነፋስ ኃይል ማመንጫ በ620 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር 300 ሜጋ ዋት ኃይል ማመንጨት የሚያስችል ሥምምነት ተፈረመ። የትግበራ ሥምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴና የአሚአ ፓወር ሊቀ-መንበር ሁሴን አል ኖዋይስ…