Fana: At a Speed of Life!

ክሪስታል ፓላስ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የኤፍኤ ካፕ ዋንጫን አነሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኤፍኤ ካፕ የፍጻሜ ዋንጫ ጨዋታ ክሪስታል ፓላስ ማንቼስተር ሲቲን በማሸነፍ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የኤፍኤ ካፕ ዋንጫን አንስቷል፡፡ በግዙፉ የእንግሊዝ ዌምብሌይ ስታዲየም የተካሄደውን የኤፍኤ ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ ክሪስታል ፓላስ 1 ለ 0…

አፍሪካ አህጉራዊ ባህልና አካታችነትን መሰረት ያደረገ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ልትገነባ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ የሰው ሰራሽ አስተውሎትን አህጉራዊ ባህል እና አካታችነትን መሰረት ባደረገ መልኩ ልትገነባ ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ “አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ለአፍሪካ ብልጽግና እና ትብብር” በሚል…

ኢትዮጵያ በሀገር በቀል የሰው ሰራሽ አስተውሎት ልማት ዘርፍ በአስደናቂ መንገድ ላይ ትገኛለች – የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሀገር በቀል የሰው ሰራሽ አስተውሎት ልማት ዘርፍ በአስደናቂ መንገድ ላይ መሆኗን የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀ መንበር ሰልማ ማሊካ ሃዳዲ ገለጹ። ሁለተኛ ቀኑን በያዘው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ 2025 “አርቲፊሻል…

የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ስርቆት ወንጀልን ለመቀነስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ሥርቆት ወንጀልን ለመቀነሰ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል። በአገልግሎቱ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ሥራ አስፈጻሚ ገበየልህ ካሳ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ባለፉት ጊዜያት ከጸጥታ…

ሃማስ ከእስራኤል ጋር ያቋረጠውን ድርድር ለመቀጠል ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሃማስ ከእስራኤል ጋር አቋርጦት የነበረውን የዶሃ ድርድር ለመቀጠል ፈቃደኛ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ሃማስ ፈቀደኝነቱን የገለጸው እስራኤል በአዲስ መልኩ በቡድኑ ላይ መጠነ ሰፊና የተጠናከረ ጥቃት መክፈቷን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡ እስራኤል የቀሩ…

ሁዋጂያን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መሸጫ ቢሮውን በአዲስ አበባ ከፈተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይናው ሁዋጂያን ኢንተርናሽናል ላይት ኢንዱስትሪ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ምርቶችን በኢትዮጵያ ለማቅረብ የሚያስችለውን አዲስ ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ ከፍቷል። በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት…

ኢትዮጵያ መድን መቐለ 70 እንደርታን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን መቐለ 70 እንደርታን 1 ለ 0 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ አቡበከር ሳኒ የኢትዮጵያ መድንን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ከመረብ አሳርፏል፡…

መልካም እሴቶችን ለመገንባት ሁሉም ተቋማት በትብብር ሊሰሩ ይገባል – የኢትዮጵያ ኃይማኖት ተቋማት ጉባዔ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መልካም እሴቶችን ለመገንባትና ለማጽናት ከኃይማኖት ተቋማት ባሻገር ሁሉም በትብብር ሊሰራ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ መጋቤ ይታገሱ ኃይለሚካኤል አስገነዘቡ። ሶስተኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና…

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የሕዝቦችን አንድነት በሚያጠናክሩ ሥራዎች ላይ እንደሚሳተፉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የሕዝቦችን ሰላም እና አንድነት በሚያጠናክሩ ሥራዎች ላይ በትኩረት እንደሚሳተፉ ገልጸዋል፡፡ "ጥበብና ሀገር፣ ጥበብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት"በሚል መሪ ሃሳብ ሀገራዊ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች የውይይት መድረክ በክልሎችና ከተማ…

የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ የ17 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጃፓን መንግስት በአዲስ አበባ ከተማ የተላላፊ በሽታዎችን ሕክምና አገልግሎት ለማጠናክር የሚውል የ17 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ እና በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺበታ ሂሮኖሪ…