ፌዴራል ፖሊስና የቻይና ሕዝብ ደኅንነት ሚኒስቴር በጋራ በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እና የቻይና ሕዝብ ደኅንነት ምክትል ሚኒስትር ዢ ያንጁን በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ሁለቱ ወገኖች በቅንጅት ለመሥራት ስምምነት በደረሱባቸው ጉዳዮች ላይ…