Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- የመስቀል በዓል የሕልም ጉልበት የታየበት በዓል ነው፡፡…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሸዋ ዞን አዲሱ የቀበሌ መዋቅር የስራ እንቅስቃሴዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ አዲሱ የቀበሌ መዋቅር የስራ እንቅስቃሴዎችን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ከፍያለው ተፈራ ጨምሮ ከፍተኛ የስራ…

5 ሚሊየን ቋሚ በጎ ፈቃደኞችን ለማፍራት መታቀዱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት 5 ሚሊየን ቋሚ በጎ ፈቃደኞችን ለማፍራት ዕቅድ መያዙን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሯ ከለውጡ ወዲህ የበጎ ፈቃድ ስራዎች ባህል እንዲሆኑ ሰፋፊ ስራዎች መሰራታቸውን…

የዘንድሮ ኢሬቻ መስከረም 25 እና 26 እንደሚከበር የአባገዳዎች ህብረት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ 2017 መስከረም 25 እና 26 እንደሚከበር የአባገዳዎች ህብረት አስታውቋል፡፡ አከባበሩን አስመልክቶ መግለጫ የሰጠው ህብረቱ÷ መስከረም 25 ኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በማግስቱ መስከረም 26 ቀን 2017 ዓ.ም ደግሞ ኢሬቻ ሆረ አርሰዴ በድምቀት…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ የተመድ ዋና ጸሐፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሃና ቴቴህ በቀጣናው ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋና አቀረቡ፡፡ መልዕክተኛዋ በቀጣናው የነበራቸውን የሥራ ጊዜ ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ በፕሬዚዳንት…

ዋሊያዎቹ የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታቸውን ኮትዲቯር ላይ ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ ጋር የሚያደርጋቸውን የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ 3ኛ እና 4ኛ የምድብ ጨዋታዎች ኮትዲቯር ላይ እንደሚያደርግ ታውቋል፡፡ በዚሁ መሠረት ዋሊያዎቹ 3ኛውን ጨዋታ ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት 1 ሠዓት…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ከሃይማኖት አባቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከመስቀል ደመራ በዓል አከባበር ጋር በተያያዘ ከሃይማኖት አባቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዓሉ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር በቂ የሰው ኃይል እና አነፍናፊ ውሾችን በመጠቀም…

ኢትዮጵያ መድንና አርባምንጭ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሣምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድንና አርባምንጭ ከተማ ያለ ምንም ግብ አቻ ተለያዩ፡፡ በሌላ በኩል ምሽት 1 ሠዓት ላይ ሊደረግ የነበረው የወልቂጤ ከተማ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨዋታ÷ የወልቂጤ ከተማ…

የ2024 የአፍሪካ የጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024 የአፍሪካ የጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የፊታችን ጥቅምት ወር ላይ ይካሄዳል፡፡ ከጥቅምት 2 እስከ 9 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በሚካሄደው ሻምፒዮና ላይ ከ300 በላይ ስፖርተኞችና ተጋባዥ…

የመስቀል ደመራ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር በቴክኖሎጂ የታገዘ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር በቴክኖሎጂ የታገዘ ዝግጅት መደረጉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ፡፡ ሁሉም የጸጥታ አካላትም ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡ የአዲስ አበባ…