የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለ2017 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸውም÷በአዲሱ ዓመት አብሮነታችንን ሊነጥሉን የሚከጅሉ አስተሳሰቦችን በማስወገድ በአመክንዮና በሰከነ አስተሳሰብ በመመራት…