Fana: At a Speed of Life!

ህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመከላከል የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመከላከል የሚያስችል የፋይናንስ አገልገሎት ተቋማት የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ የውይይት መድረኩ "የፋይናንስ ደህንነነት አልግሎት የገንዘብ ዝውውርን እና ሌሎች የፋይናንስ ወንጀሎችን ለመከላከል የባንኮች…

በሐረሪ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ለሀገራዊ ምክክሩ ግብዓት የሚሆን አጀንዳ የማሰባሰብ ስራ የመጀመሪያው ምዕራፍ መጀመሩን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ አጀንዳ የማሰባሰብ ስራው ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ስድስት ቀናት እንደሚከናወን እና1 ሺህ የህብረተሰብ ክፍሎች…

በብራዚል በአውሮፕላን አደጋ የ62 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል ሳኦ ፖሎ ግዛት 58 መንገደኞችን እና አራት የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ የነበረ አውሮፕላን ተከስክሶ በህይወት የተረፈ ሰው አለመኖሩ ተገለጸ። ባለ መንታ ሞተር ቱርቦፕሮፕ አውሮፕላን በደቡብ ብራዚል ፓራና ከምትገኘው ካስካቬል ወደ ሳኦ ፖሎ…

ሠራዊቱ ለማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ትግበራ የሚጠበቅበትን ሁሉ ያበረክታል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት ለማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ትግበራ የሚጠበቅበትን ሁሉ እንደሚያበረክት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አስታወቁ፡፡ በወቅታዊ ሀገራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ላይ የገንዘብ ሚኒስቴር ኃላፊዎች…

ኢንስቲትዩቱ በቀሪው የክረምት ጊዜ ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀሪዎቹ የክረምት ወራት በመጠን እና በስርጭት ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስትቲዩት አስታወቀ። በኢንስቲትዩቱ የትንበያ እና ቅድመና ማስጠንቀቅ ም/ዋና ዳሬክተር አሳምነው ተሾመ (ዶ/ር) ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የያሆዴ በዓልን ለማክበር የጋራ የውል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዓመቱ በድምቀት የሚከበረውን የሀዲያ አዲስ ዓመት የያሆዴ በዓልን በጋር ለማክበር የሚያስችል የጋራ የውል ስምምነት በሀዲያ ዞን እና ሻኩራ ፕሮዳክሽን መካከል ተፈረመ። የሀዲያ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ሀላፊ አቶ ታምሬ ኤርሚያስ እንደገለጹት፤…

አቶ ማሞ ምህረቱ ከአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስቴር  ምክትል ረዳት ጸሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ከአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስቴር  ምክትል ረዳት ጸሐፊ ኤሪክ ሜየር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በቅርቡ የተደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ እንዲሁም ብሄራዊ ባንክ እያከናወናቸው የሚገኙትን የገንዘብ እና…

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) የሕግ ሰውነት ጉዳይን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ብሔራ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ   

ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሐምሌ 19 ቀን 2016 ዓ.ም በቁጥር 3944/ማኮ1/644 በተጻፈ ደብዳቤ የፓርቲው ሕጋዊ ሰውነት ወደነበረበት እንዲመለስ ጥያቄ አቅርቧል፡፡ ቦርዱም የቀረበለትን ጥያቄ የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ዐዋጅ ቁጥር…

ችግር ፈቺ በሆኑ የፈጠራ ሥራዎች ላይ የተሰማሩ አካላት ልዩ ድጋፍ ይደረግላቸዋል – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ችግር ፈቺ በሆኑ የፈጠራ ሥራዎች ላይ የተሰማሩ አካላት ልዩ ድጋፍ እንደሚደረግላቸው የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታወቀ። በሳይንስና ቴክኖሎጂ እንዲሁም በምርምርና ፈጠራ ሥራዎች ረገድ ለሚያጋጥሙ ችግሮች የመፍትሄ አቅጣጫን ለማመላከት…

ቼልሲ ፔድሮ ኔቶን ከወልቭስ ለማስፈረም ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቼልሲ የወልቭሱን የፊት መስመር አጥቂ ፔድሮ ኔቶን ለማስፈረም ስምምነት ላይ መድረሱ ተገለፀ፡፡ የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ለተጫዋቹ ዝውውር በአጠቃላይ 63 ሚሊዮን ዩሮ አውጥቷል፡፡ ዎልቭስ ተጫዋቹን ለመተካት ካርሎስ ፎርብስን ከአያክስ ለማስፈረም…