Fana: At a Speed of Life!

404 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 404 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ለተመላሽ ዜጎች ተገቢውን ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡…

አምባሳደር ታዬ ከአውሮፓ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የአውሮፓ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበርን (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በቀጣናው ዘላቂ ሰላምና ኢኮኖሚያዊ ትስስር እንዲኖር በአውሮፓ ህብረት እና ባለድርሻ አካላት…

የአዋሬ መንደር ለዜጎች ምቹ ሀገር የመገንባትና አካታች ልማትን እውን የማድረግ ምሳሌ ነው -ሚኒስትሮች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሬ መንደር ላይ የታየው ለውጥ ለዜጎች ምቹ ሀገር የመገንባትና አካታች ልማትን እውን የማድረግ ምሳሌ መሆኑን ሚኒስትሮች ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከቀናት በፊት በአዋሬ መንደር የተገነቡ…

ማዕከሉ ማንኛውንም ግዳጅ በብቃት መወጣት የሚያስችለውን አቅም ማጎልበቱን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሜካናይዝድ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ወቅቱ የሚያስፈልገውን ዝግጁነት ያሟላና ማንኛውንም ግዳጅ በብቃት መወጣት የሚያስችለውን አቅም ማጎልበቱን አስታውቋል፡፡ የሜካናይዝድ ዕዙ ማሰልጠኛ የስልጠና ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት እና የአዲስ ዓመት…

 የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆኗል፡፡ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትምህርት ምዘናና…

አትሌት ጽጌ ድጉማ ለኢንቨስትመን የሚውል 1 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ተሰጣት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ለአትሌት ጽጌ ድጉማ የእውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻደሊ ሀሰን÷አትሌት ጽጌ በኢትዮጵያ ባልተለመደውና ብዙም በማንታወቅበት አጭር ርቀት…

የኢሬቻ በዓልን ከኢኮኖሚያዊ ትሩፋቱ ጋር በማስተሳሰር ማክበር እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓን ባህላዊ እሴቱን ከኢኮኖሚያዊ ትሩፋቱ ጋር በማስተሳሰር ማክበር እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡ ኢሬቻ ኤክስፖ 2017 ከፊታችን መስከረም 20 እስከ 24 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል…

ለጋራ ብልጽግና አንድነትን ማጠናከር እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋራ ብልጽግናን ለማረጋገጥ አንድነታችንን በማጠናከር መሥራት ያስፈልጋል ሲሉ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ-ጉባዔ ሰዓዳ አብዱረህማን ተናገሩ። የኅብር ቀን "ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሐሳብ የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው…

ለመቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ለመቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉም በዓይነት ከ7 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ መሆኑን እና ለ7 ሺህ 500…