Fana: At a Speed of Life!

እስራኤል በ9 የሊባኖስ ከተሞች ላይ ከበድ ያለ ጥቃት መፈፀሟ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ በሚገኙ ዘጠኝ ከተሞች ላይ ከበድ ያለ ጥቃት መፈፀሟ ተገለፀ፡፡ እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ በሚገኙት ሁዎላ፣ ማርካቢ፣ አይታ አል ሻብ፣ ኪሃም፣ ሻኸን፣ ያሩን፣ ማይስ አል ጀበል፣ ኬፈርኬላ እና ቦር አል ሻማሊ በተባሉ…

የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኢኮ ኢንዱስትሪ ፓርክ እሳቤ አበረታች መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ያለው የኢኮ ኢንዱስትሪ ፓርክ እሳቤ አበረታች መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሀ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ዋና ስራ አስፈፃሚው የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወቅታዊ የስራ እንቅስቃሴ…

አቶ ደስታ ሌዳሞ በሲዳማ ክልል የተከሰተው የመሬት መንሸራተት ባደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ የተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ በሰው ሕይወት ላይ ባደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ በወረዳው ትናንት የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት…

አሜሪካ በመንግስት ለተደረገው ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊነት ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የበለጠ ነፃ እና ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት በኢትዮጵያ መንግስት የተደረገው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊ እንዲሆን ከልማት አጋሮች ጋር በመተባበር እንደምትደግፍ አረጋገጠች፡፡ ገበያ መር የውጭ ምንዛሪ አካሄድ ከባድ ቢሆንም የተዛባውን…

የአፋር ክልል ም/ቤት ከ12 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለተያዩ የልማት ሥራዎች የሚውል ከ12 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጽድቋል። ምክር ቤቱ ባለፉት ቀናት ባካሄደው መደበኛ ጉባዔ የክልሉ አስፈጻሚ አካላት ሥራ አፈጻጸም ሪፖርትን ጨምሮ የክልሉን…

የምክክር ኮሚሽኑ በጋምቤላ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በጋምቤላ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ክልል አቀፍ የምክክር ምዕራፍ አስጀምሯል። በተጀመረው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ ከተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ ከ1 ሺህ 300 በላይ የህብረተሰብ ተወካዮች እየተሳተፉ ይገኛሉ።…

የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን በባህር ዳር ከተማ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔውን በንግግር የከፈቱት የክልሉ ዋና አፈ ጉባዔ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬ÷በክልሉ የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ዘላቂ…

በሲዳማ ክልል በመሬት መንሸራተት አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት አደጋ የሥድስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ በዞኑ ወንሾ ወረዳ ግሽሬ ጉዱ ሞና ሆሞ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ትናንት በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት በተከሰተው የመሬት…

ለውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ስርዓት ማሻሻያ ስኬታማነት የተደረጉ ሰፊ ቅድመ ዝግጅቶች፡-

1. በሕዝቡ በተለይም አነስተኛ ገቢ ባላቸው ላይ ሊደርስ የሚችለውን ጫና ለማቃለል መንግሥት ከውጭ የሚገቡ የአንዳንድ መሠረታዊ ሸቀጦችን ዋጋ በጊዜያዊነት ለመደጎም ወስኗል፡፡ በዚህ ረገድ፣ መንግሥት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች የሚጠቀሙባቸውን ነዳጅን፣ ማዳበሪያን፣ መድኃኒትና የምግብ ዘይትን የመሳሳሉ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ስርአት ማሻሻያን አስመልክቶ የሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፦

ኢትዮጵያ በትናንትናው ዕለት መንግሥት አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራምን አስመልክቶ የሰጠውን መግለጫ ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻሉን ያስታውቃል፡፡ ከዛሬ ጀምሮ ሥራ ላይ የሚውስው ይህ ማሻሻያ ኢትዮጵያን ተወዳዳሪ…