Fana: At a Speed of Life!

እንግሊዝ ለኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ እድገት ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በቅርቡ የተጀመረውን የካፒታል ገበያ ለማሳደግ እንግሊዝ ድጋፍ እንደምታደርግ የእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሯ የኢትዮጵያና የእንግሊዝ የኢኮኖሚ የትብብር ዘርፎች ላይ አተኩረው በሰጡት…

በመዲናዋ ለዕይታ ግልጽ ያልሆነ ሰሌዳ በለጠፉ ተሽከርካሪዎች ላይ ርምጃ ሊወሰድ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታጠፈ፣ የደበዘዘ እና የተፋፋቀ ሰሌዳ ለጥፈው በሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር በማድረግ ሕጋዊ ርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በከተማው ለእይታ ግልጽ ያልሆኑ የተሽከርካሪ ሰሌዳዎች መበራከት…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት ከ3 ቢሊየን በላይ  ብር ተጨማሪ በጀት አፅድቋል፡፡ የምክር ቤቱ 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ…

በአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ የተሰሩ ምርቶች ለኮሪደር ልማት ሥራ ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ የተሰሩ የተለያዩ ምርቶች ለኮሪደር ልማት ሥራ ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…

የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ መሰረት የዓድዋ ድል ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ መሰረት የዓድዋ ድል ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ገለጹ። አምባሳደር ነብያት ከፋና አንድ ጉዳይ ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ ኢትዮጵያ በዓድዋ ድል ነጻነቷን መጎናጸፏ የዓለምና…

የቬትናም እና ሩሲያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት በሚያደርጉበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከቬትናም ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ከሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ከምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ንጉዬን ሚንህ ሃንግ ጋር…

ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት ከሩሲያ ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት የበለጠ ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መንግሥታት መካከል የመጀመሪያው የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ፍኖተ…

የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ራይነር የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ:: ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሯ እና ልዑካቸው በኢትዮጵያ አየር መንገድ ባደረጉት ጉብኝት፤ የኢትዮጵያ የአቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ፣ የአውሮፕላን ጥገና ክፍል…

በአንካራ ስምምነት ቴክኒካል ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካካል በተደረሰው የአንካራ ስምምነት ቴክኒካዊ ጉዳዮች ላይ ያኮተረው የመጀመሪያው ዙር ውይይት በቱርክ ተካሂዷል፡፡ ውይይቱ የተካሄደው በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) እና በሶማሊያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

ስፑትኒክ የአፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ ከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው የዜና እና ሬዲዮ ብሮድካስት አገልግሎት ስፑትኒክ ኢንተርናሽናል የአፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ መክፈቱን ይፋ አደረገ። የአዲስ አበባው "ስፑትኒክ አፍሪካ" የኢትዮጵያን ሕዝብና መንግሥት ብሔራዊ ጥቅምና ፍላጎት የሚያስከብር የኤዲቶሪያል…