የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች 2ኛው ዙር ስልጠና ተጠናቀቀ Feven Bishaw Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "የህልም ጉልበት ለዕመርታዊ እድገት" በሚል መሪ ሀሳብ ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው 2ኛው ዙር ስልጠና በስኬት መጠናቀቁ ተገለፀ። የስልጠናው ዋና ዓላማ አመራሩ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎቹን አስመረቀ Feven Bishaw Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 224 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎቹ ውስጥም 25 ነጥብ 5 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች ናቸው ተብሏል። በምረቃ መርሃ ግብሩም የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አወል…
ስፓርት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 7 ጨዋታዎች ያስተናግዳል Feven Bishaw Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የስምንተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ በሚደረጉ 7 ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል፡፡ በዚህም ቶተንሃም ሆትስፐር እና ዌስተሃም ዩናይትድ ከቀኑ 8፡30 የሚጫወቱ ሲሆን ÷ምሽት 1፡30 ላይ ደግሞ በርንማውዝ አርሰናልን የሚያስተናግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የወባ በሽታን የመከላከል ተግባር በቅንጅት እየተከናወነ እንደሚገኝ ተገለጸ Feven Bishaw Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በ81 ወረዳዎች የወባ በሽታን የመከላከል ተግባር እያከናወነ እንደሚገኝ ገለጸ። በቢሮው የወባ በሽታ መከላከያና መቆጣጠሪያ ዳይሬክተር ተወካይ አቶ ገብረመድህን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ የኤች አይ ቪ ስርጭትን ለመቆጣጠር ከአጋሮች ጋር እየሰራ ነው-ዶ/ር መቅደስ ዳባ amele Demisew Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የጤና ሚኒስቴር በተፈጥሮ እና ሰውሰራሽ ምክንያቶች ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች የኤች አይ ቪ ስርጭትን ለመቆጣጠር ከአጋሮች ጋር እየሰራ መሆኑን ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ተናገሩ፡፡ ዶ/ር መቅደስ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት የድንገተኛ አደጋ የኤድስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር የኢኮኖሚ አጋርነቷን ለማጠናከር እንደምትሰራ ገለጸች amele Demisew Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር በተለያዩ መስኮች ያላትን የኢኮኖሚ አጋርነት ለማጠናከር በቁርጠኝነት ለመስራት ዝግጁ መሆኗን በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ ደበሌ ገለጹ። አምባሳደር ዳባ ከጃፓን የሩሲያ አምባሳደር ኒኮላይ ስታኒስላቮቪች…
ጤና ጥንቃቄ የሚሻው የመድሃኒት አወሳሰድ amele Demisew Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርመራ ለተረጋገጠ በሽታ ትክክለኛው መድኃኒት ለታማሚው በጊዜና መጠን ሲሰጥና ታማሚውም መድኃኒቱን በትክክል ሲወስድ አግባባዊ የመድኃኒት አጠቃቀም ይባላል፡፡ በአንጻሩ በትክክል ተመርምሮ የትኛው ዓይነት በሽታ አምጪ ተህዋስ እንዳስከተለው ለማይታወቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሽብርተኝነትን በመዋጋት የተገኘው ውጤት መቀልበስ የለበትም- ፕሬዚዳንት ታዬ ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቀንድ ሽብርተኝነትን በመዋጋት የተገኘው ውጤት መቀልበስ እንደሌለበት ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ አስገነዘቡ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ምክትል ዋና ጸሐፊ እና የፖለቲካ እና የሠላም ግንባታ ጉዳዮች ኃላፊ ሮዝመሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሩብ ዓመቱ የተሻለ የኢኮኖሚ አፈጻጸም እንዲመዘገብ ማድረጉ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሩብ ዓመቱ የተሻለ የኢኮኖሚ አፈጻጸም እንዲመዘገብ ማድረጉ ተገለጸ። የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል። በተያዘው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በኢነርጂ ዘርፍ መሰማራት ይፈልጋሉ- ፕሬዚዳንት ፑቲን Mikias Ayele Oct 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በኢነርጂ ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከብሪክስ አባል ሀገራት የመገናኛ ብዙኃን ኃላፊዎች ጋር በሞስኮ በነበራቸው ቆይታ÷ የሩሲያ እና ኢዮጵያን…