ኢትዮጵያ የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለመሆን ለምታደርገው ጉዞ የመንገድ መሰረተ ልማት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2030 የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለመሆን ለምታደርገው ጉዞ የመንገድ መሰረተ ልማት ወሳኝ መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ።
ሁለተኛውን ምዕራፍ የገጠር መንገዶች ትስስር ፕሮግራም ይፋ ባደረጉበት…