Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በተጠናቀቀው ዓመት 11 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል ቡና መሰብሰቡን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የምርት ዘመን 11 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል የቡና ምርት መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የኦሮሚያ ክልል ለግብርናው ዘርፍ ትኩረት…

የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ በሽብርተኛው ሸኔ ታግተው የነበሩ ተማሪዎች ተለቀዋል አለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ሸኔ ቡድን ባለፈው ሣምንት ታግተው የነበሩ ተማሪዎች መንግሥት ባደረገው ጥብቅ ኦፕሬሽን አብዛኞቹ መለቀቃቸውን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባለፈው ሣምንት ከደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን አጠናቅቀው ወደ ቤተሰቦቻቸው…

የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ላይ መጠነኛ ማስተካከያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሐምሌ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር በቤንዚን፣ በኬሮሲን፣ በነጭ ናፍጣ፣ በቀላል ጥቁር ናፍጣ እና በከባድ ጥቁር ናፍጣ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደርጓል። በዓለም ገበያ ላይ እየታየ…

ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ለሰሩ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን የዕውቅና መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ለሰሩ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን የዕውቅና መርሐ ግብር በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተካሄደ። በንግድ ሚዲያ ዘርፍ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (ኤፍ ቢ ሲ) በዘርፉ ለነበረው አስተዋጽኦ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል። የመንግስት…

ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሠላም የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፍ የአውሮፓ ህብረት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛዋ አኔት ዌበርን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ የሠላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ የመከሩ ሲሆን÷ በተለይ በሱዳን ዘላቂ ሰላም…

በህንድ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ18 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ጉዳት ደረሰባቸው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ህንድ በተከሰተ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋ የ18 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ከባድና ቀላል ጉዳት እንደደረሰባቸው ተነገረ፡፡ አደጋው በኡታር ፕራዴሽ ግዛት የፍጥነት መንገድ ላይ ተደራራቢ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ከወተት ጫኝ ተሸከርካሪ ጋር…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በመጀመሪያ አጀንዳ በክልሉ በግብርና ኢንቨስትመነት በተለይም ገበያ ተኮር በሆኑ የቡና እና የቅባት እህል ምርት እንዲሁም…

ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክን ሙሉ ለሙሉ በባለሀብቶች ማስያዝ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክን በአጭር ጊዜ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ በባለሀብቶች ማስያዝ እንደሚገባ እና ስራውም ለነገ የሚተው ጉዳይ እንዳልሆነ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሀ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለፁ። የፓርኩን የስራ እንቅስቃሴ…

የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ኦሊቪየ ዢሩ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን አገለለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪው ኦሊቪየ ዢሩ በ37 ዓመቱ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ማግለሉን አስታውቋል፡፡ ዢሩ በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ትናንት ምሽት ሀገሩ ፈረንሳይ ከስፔን ጋር ጨዋታዋን ስታደርግ ተቀይሮ በመግባት የተጫወተ ሲሆን…