Fana: At a Speed of Life!

‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’ የባለራዕይ መሪ የአመራር ጥበብና ቁርጠኝነትን የሚያሳይ ምስክር ነው – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’ ማህበረሰብን ለማበልጸግና ሀገራዊ ዕድገትን ለማረጋገጥ የባለራዕይ መሪ የአመራር ጥበብና ቁርጠኝነትን የሚያሳይ ምስክር ነው አለ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት። ጽሕፈት ቤቱ ‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’ ሁሉን አቀፍ ምድራዊ…

በባሕር ዳር ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጀክቶች ሲጠናቀቁ ለኢኮኖሚ ዕድገታችን የጎላ ፋይዳ ይኖራቸዋል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕር ዳር ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጀክቶች ሲጠናቀቁ የከተማዋን ገፅታ ከመቀየር ባለፈ ለኢኮኖሚ ዕድገታችን የጎላ ፋይዳ ይኖራቸዋል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው…

በአማራ ክልል ባለፉት 8 ወራት ከ32 ሺህ ቶን በላይ የማር ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት ስምንት ወራት ከ32 ሺህ ቶን በላይ የማር ምርት ተሰብስቧል አለ የክልሉ እንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ቢሮ። በቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሀብታሙ ሁነኛው ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ 33 ሺህ 330…

በኳታር የወታደራዊ ሄሊኮፕተር ላይ በደረሰ አደጋ የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዛሬው ዕለት በኳታር የወታደራዊ ሄሊኮፕተር ላይ በደረሰ የመከስከስ አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት አልፏል። የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ ሄሊኮፕተሩ የተከሰከሰው በመደበኛ ሥራ ላይ እያለ በተፈጠረው የቴክኒክ ችግር ነው።…

ተጨማሪ የቱሪዝም መዳረሻ የሆነው የሀምበሪቾ 777 ደረጃዎችና 777 መረማመጃዎች…

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከከምባታ ሕዝብ ታሪክ ጋር የተያያዘው ሀምበርቾ ተራራ ከአዲስ አበባ 260 ኪሎ ሜትር፣ ከዞኑ ዋና ከተማ ዱራሜ ደግሞ በ8 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝና 777 የመወጣጫ ደረጃ የተሰራለት ተራራ ነው። የተራራው መወጣጫ ደረጃዎች ከሦስት መሰረታዊ…

የሁለት ዋንጫዎች ተሸላሚዋ እየሩስ ብርሃኑ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወሎ ዩኒቨርሲቲ ለ18ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 444 ተማሪዎችን አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል 463 የሚሆኑት ሴቶች ሲሆኑ÷ ተማሪ እየሩስ ብርሃኑ ከእነዚህ ተመራቂዎች ውስጥ አንዷ ናት። የሁለት ዋንጫዎች…

የ51 A+ እና የሁለት ዋንጫዎች ተሸላሚዋ ሴት ተመራቂ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በጊምባ እና መካነሰላም ግቢ በ6ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 698 ተማሪዎች አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው ተማሪዎች ውስጥ 241 ሴቶች ናቸው። ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን ሲያስመርቅ 51A+ እና ስድስት A በማምጣት…

ተፈጥሮና ባሕላዊ ኪነ ሕንጻ የተሰናሰሉበት የቱሪዝም መዳረሻ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሐሳብ አመንጪነት የተሰራውና ከመተሐራ ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኘው ቤኑና መንደር ሩቅ ሆነው እንዲሁም በምስል ለሚመለከቱት ግሩም የሆነውን ድንቅ የአረንጓዴ ውበት ይዟል። ወደ ቤኑና መንደር ደርሰው…

ሀዋሳና ሐረማያ ዩኒቨርሲቲዎች በጤና ዘርፍ ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀዋሳ እና ሐረማያ ዩኒቨርሲቲዎች በጤና ዘርፍ ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቀዋል፡፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሕክምና ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 427 ተማሪዎች ነው ያስመረቀው፡፡ በዚህ…

ሴቶች በጥበብ ይኖራሉ፤ በራስ መተማመን ይሠራሉ፤ ይችላሉም – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዛሬ ማለዳ 16 ሺህ ሴቶች የተሳተፉበትን የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አስጀምረዋል፡፡ ከንቲባዋ በዚህ ወቅት÷ሴቶች በጥበብ ይኖራሉ፤ በራስ መተማመን ይሠራሉ፤ በራስ መተማመን ይሮጣሉ፤ ይችላሉም…