Fana: At a Speed of Life!

የነዳጅ እጥረትን ለመቋቋም የሚረዱት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመካከለኛው ምስራቅ በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት የተከሰተውን የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ለመቋቋም ሀገራት የተለያዩ የመፍትሄ ርምጃዎችን እየወሰዱ ይገኛሉ። ከመፍሄዎቹ መካከል አሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የመጠቀም አማራጭን ማሳደግ አንዱ ነው። በመሆኑም…

ለዓመታት የተጓተቱ ፕሮጀክቶች ሕይወት እየዘሩ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዓመታት የተጓተቱ ፕሮጀክቶች ከወደቁበት እየተነሱ ሕይወት እየዘሩ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። የመገጭ የመስኖ ግድብና የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክትን የጎበኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ÷ የሀገር ሃብት ፈሶባቸው ባክነው የቀሩ…

በሲዳማ ክልል የአምራች ዘርፉን ውጤታማነት ይበልጥ ለማሳደግ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል የአምራች ዘርፉን ውጤታማነት ይበልጥ ለማጠናከር በቅንጅት እየተሰራ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ “ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” ኤግዚቢሽን እና ባዛርን በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተማ…

ለአርሶ አደሮች የሚሰጠውን ዲጂታል የብድር አገልግሎት ለማጠናከር..

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብርና ሚኒስቴር እና አዋሽ ባንክ ለአርሶ አደሮች ዲጂታል የብድር አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የትብብር ማዕቀፍ ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል። ለዚህም አዋሽ ባንክ አርሶ አደሮች ዲጂታል የብድር አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያስችል “አዋሽ ኢ…

አሜሪካና ኢራን ንግግርን በተመለከተ ያንጸባረቁት ተቃራኒ ሃሳብና የነዳጅ ዋጋ ዳግም መናር …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመካከለኛው ምሥራቅ እስራኤል እና አሜሪካ ከኢራን ጋር እያካሄዱት የሚገኘው ጦርነት አሁንም ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የቀጣናው ጦርነት በተለይም የነዳጅ ዘይትና የተፈጥሮ ጋዝ አቅርቦትን በማስተጓጎል የሀገራት ኢኮኖሚ ላይ አሉታዊ ጫና እያሳደረ…

በሀረሪ ክልል ነዳጅን በሕገወጥ መንገድ ሲሸጡ በተገኙ ማደያዎች ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል መንግስት ከወሰነው የነዳጅ ታሪፍ በላይ እንዲሁም ከግብይት ሰንሰለት ውጪ ሲሸጡ በተገኙ ሁለት ማደያዎች ላይ ርምጃ ተወስዷል። የክልሉ ንግድ ልማት ኤጀንሲ ኃላፊ አቶ ሸሪፍ ሙሜ ርምጃ የተወሰደባቸው ማደያዎች ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ…

የተለያዩ ተቋማት በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ተቋማት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ላካ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች…

ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ያዘጋጀውን ማኒፌስቶ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ያዘጋጀውን ማኒፌስቶ ባዘሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። ፓርቲው በዓድዋ ድል መታሰቢያ ባዘጋጀው መድረክ ማኒፌስቶውን ይፋ ከማድረግ በተጨማሪ 7ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አክብሯል። በ2011…

በመዲናዋ ዘመኑን የዋጀና ቀልጣፍ አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት እየተሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በቴክኖሎጂ የታገዘ አሰራርን በማስፋት አገልግሎት አሰጣጥን እያሻሻለ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች በመዲናዋ ሶስተኛ የሆነውን አዲስ መሶብ አንድ ማዕከል…

እስራኤል እና አሜሪካ በኢራን የኢነርጂ መሰረተ ልማት ላይ ጥቃት ፈጸሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል እና አሜሪካ በኢራን ኢስፋሃን እና ኮራምሻህር የኢነርጂ መሰረተ ልማቶች ላይ ጥቃት ፈጽመዋል፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን የኢነርጂ መሰረተ ልማት ላይ ለመፈፀም የተቀመጠው የጊዜ ገደብ ወደ አምስት ቀናት መራዘሙን…