ጤና ሚኒስቴር በጋሞ ዞን ለተጎዱ ዜጎች የ36 ሚሊየን ብር የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤና ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመተባበር በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ዜጎች 36 ሚሊየን ብር የሚገመት የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ለጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ደምስ አድማሱ…