የሀገር ውስጥ ዜና 40 ኪሎ ግራም የሚመዝን ካናቢስ የተባለ አደንዛዥ ዕጽ በቁጥጥር ስር ዋለ Adimasu Aragawu Mar 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሊተላለፍ የነበረ 40 ኪሎ ግራም የሚመዝን ካናቢስ የተባለ አደንዛዥ ዕጽ በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የአቪዬሽን ደኅንነት ባለሙያች በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለምርጫ የተመዘገቡ ዜጎች ቁጥር 18 ሚሊየን 556 ሺህ 337 ደረሰ Adimasu Aragawu Mar 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ትናንት ባካሄደው የመራጮች ምዝገባ 18 ሚሊየን 556 ሺህ 337 ተመዝግበዋል፡፡ ቦርዱ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫን የመራጮች ምዝገባ በጊዜ ሠሌዳው መሠረት ከየካቲት 28 እስከ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር ነገ ይጀመራል Adimasu Aragawu Mar 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን በመያዝ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር ነገ ቅዳሜ መካሄድ ይጀምራል። በምዕራፉ የመጀመሪያ ሳምንት ውድድር ስምንት ተወዳዳሪዎች ከዛየን ባንድ ጋር ሥራዎቻቸውን በሁለት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የፐርሺያን አዲስ ዓመት በጦርነት ውስጥ ሆና አያከበረች የምትገኘው ኢራን… abel neway Mar 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን ከፈረንጆቹ 1980 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ኖርውዝ ፌስቲቫል በመባል የሚታወቀውን የፐርሺያ አዲስ ዓመት ጦርነት እያካሄደች ባለችበት ወቅት እያከበረች ነው፡፡ 21ኛ ቀኑን የያዘውና አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት የመካከለኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ተጠናክሮ የቀጠለው ድጋፍ… Adimasu Aragawu Mar 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ በጋሞ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች 100 ኩንታል እህል ድጋፍ አድርጓል። በዕዙ የሠራዊት ሥነ ልቦና ግንባታ ኃላፊ ኮሎኔል ለቺሳ መገርሳ እንዳሉት÷ በጋሞ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የዒድ አል ፈጥር በዓልን አስመልክቶ ማዕድ አጋሩ Adimasu Aragawu Mar 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 1 ሺህ 447ኛውን የዒድ አል ፈጥር በዓልን አስመልክቶ ማዕድ አጋርተዋል። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በከተማችን በሁሉም ክፍለ ከተሞች በሚገኙ 28ቱም የተስፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል ፈጥር በዓል የሶላት ሥነ ሥርዓት በሀገር አቀፍ ደረጃ በድምቀት ተከናወነ Mikias Ayele Mar 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የዒድ ሶላት ሥነ ሥርዓት በሀገር አቀፍ ደረጃ በድምቀት ተከናውኖ ተጠናቅቋል አለ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ። ተቋሙ እንዳስታወቀው÷ የዒድ ሶላት እና የተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በስኬት እንዲጠናቀቁ…
ፋና ስብስብ የዒድ አል ፈጥር ትዝታዎቼ ‘ከአዲስ አበባ እስከ ሊቢያ’ Abiy Getahun Mar 20, 2026 0 መንደርደሪያ በተለያዩ ሀገራት የሚኖሩ ሙስሊሞች የዒድ አል-ፈጥር በዓል አከባበር ትዝታዎች ይኖሯቸዋል። በዓሉ በሁሉም ሙስሊም ልብ ደስታን የሚያጎናፅፉ ወዲህም ከሐይማኖታዊና ባህላዊ ተግባራት ጋር ተጣጥመው የተላለፉ ጥንታዊ ወጎችና ልማዶችም አሉት። የዒድ አል-ፈጥር በዓልን መምጣት ተከትሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል ፈጥር የሶላት ሥነ ሥርዓት በድምቀት ተከበረ Mikias Ayele Mar 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተካሄደው 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር የሶላት ሥነ ሥርዓት በድምቀት ተከብሮ ተጠናቅቋል አለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ፡፡ መምሪያው እንዳስታወቀው÷ የሶላት ሥነ ሥርዓቱ በስኬት እንዲጠናቀቅ የጸጥታ አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Mikias Ayele Mar 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለ1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ቀዳማዊት እመቤቷ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት÷ መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች…